Naomi and Ruth
ኢየሱስን እንዲህ ብለው ያግኙት፦ Kinsman Redeemer Ruth 1-2 በBible Gateway ያንብቡ (NASV)
ትምህርት
ድምፅ ብቻ
የማስተማሪያ ማስታወሻዎች
መግቢያ
ይህ እንዴት አስከፊ ነው ? በመጨረሻ ከመሳፍንት መፅሀፍ መዉጣታችን ከሌለንበት ዉጪ ! ለምን ? የሩት መፅሀፍ በመሳፍንት መፅሀፍ ጊዜ ተካሄደ ፤ ይሁን እንጂ ጥሩ ማብቂያ ያለዉ ታሪክ ነዉ ! ለኢየሱስ በሩት መፅሀፍ በአንድ ቃል ፋንታ ወንድ ተቤዢ የሚል ሁለት ቃል አለን ፡፡ አንድ ወንድ ተቤዢ ሁሉንም ሁኔታ ለመዋጀት የመጣ ዘመድ ወይም የቤተሰብ አባል ማለት ነው ፤ በሩት መፅሀፍ የማናየዉ ይህን ነው ፡፡
ትምህርት
ሩት (1፡ 1)፡ ብዙ ምሁራን የሩት መፅሀፍ ፀሀፊ ሳሙኤል እንደ ነበር ያምናሉ ፡፡ ለ300 አመታት በቆየዉ በመሳፍንት ጊዜ የተፃፈ ነበር ፤ አንዳንዶች በመሳ (10፡ 3-5) በተገለፀዉ ጊዜ ቆይታ ጊዜ የመጣ እንደ ሆነ ይገምታሉ ፤ ምናልባትም ይህ መፅሀፍ ከ300 አመታቱ ዉስጥ ከ10-12 አመት ይሸፍናል ፡፡ በሩት ሞዓባዊያን የእስራኤል ጠላቶች ነበሩ ፡፡
በእስራኤል ርሀብ ጊዜ አንድ ሰዉ ከቤተሰቦቹ ጋር ወደ ሞዓብ ለመሄድ ተስፋይቱ ምድርን ለቆ ሄደ ፤ በዚህ ላይ ለመመልከት ባለማዘንበል አለመታዘዝን አያለሁ ፤ ይሁን እንጂ ዋይርስቤ የአቤሜሌክ ኃጢዓት ከአብርሃም ጋር ተመሳሳይ እንደ ነበር አመልክቷል (ዘፍጥረት 12) ፡፡ ይስሀቅ እና ያዕቆብም በርሃብ ምክንያት ምድሪቱን ለቀቁ (ዘፍጥረት 26፣ 46) ፡፡ አቤሜሌክ ቤተሰቡን ወደ ሞዓብ ከመዉሰዱ በፊት የእግዚአብሄርን ትዕዛዝ አልጠበቀም ፡፡
ሩት (1፡ 2)፡ አቤሜሌክ የስሙ ትርጉም “ የኔ አምላክ ንጉስ ነዉ “ የሆነው የስሟ ትርጉም “ አስደሳች “ ከሆነዉ ኑኃሚን ጋር እና ከሁለት ወንድ ልጆቻቸዉ ከመሐሎንና ኬሌዎን ጋር ሄደ ፡፡ ቤተሰቡ ከይሁዳ ነገድ ከቤቴ ልሄም ነበሩ፡፡ ቤቴ ልሄም የክርስቶስ የዉልደት ስፈራ እንደ ነበረች እናዉቃለን ፤ መሲሁ ከኤፍራታ ከሆነች ትንሽ አካባቢ የመጣ ነበር (ዘፍ 35፡ 16፣ ሚክ 5፡ 2) ፡፡ አቤሜሌክ እና ቤተሰቡ ምግብ ስላልነበረ ከቤቴ ልሄም ሄዱ ፡፡
ሩት (1፡ 3)፡ አቤሜሌክ በሞዓብ ሞተ ፡፡ ዋይርስቤ የቤተሰቡ ሰዎስቱ ሰዎች ባለመታዘዛቸዉ እና በኃጢዓታቸዉ ምክንያት በሞዓብ እንደ ሞቱ አመልክቷል ፤ ኦስዋልድ ቻምበርስ ከችግራችን ማምለጥ እንደ ማንችል፡ “ አብዛኞቻችን ዉጪ በትልቅ ችግር በመጀመር አንዱን የዉስጡን እንረሳለን ፤ ከራሱ ችግር በፊት የራሱን ልብ ችግር የተማረ ሰዉ መፍታት እንደ ሚችል ፅፏል “ ፡፡
ሩት (1፡ 4-5)፡ በሞዓብ እያሉ የኑኃሚን ወንድ ልጆች ሞዓባዊያን ሴቶች አገቡ ፤ ሁል ጊዜ እስራኤላዊያን ከጎሳዉ ዉጭ ሚስቶችን ይወስዳሉ ሁልግዜም ለችግር ምክንያት ይሆናል ! ሞዓባዊያኑ ሴቶች ስማቸዉ ዖርፍ እና ሩት ይባሉ ነበር ፤ የኑኃሚን ሁለቱም ወንዶች ልጆች ከመሞታቸዉ በፊት በሞዓብ ለአስር አመታት ኖሩ ፤ በቤተሰቡ ሁለቱ ሞዓባዊያን ሴቶች እና ከተስፋይቱ ምድር የሆነችዉ ብቸኛዉ ኑኃሚን ሰዎስት ሴቶች ብቻ ቀሩ ፡፡
ሩት (1፡ 6-7)፡ ይህ ብዙዎች አቤሜሌክ ታዛዥ አልነበረም በማለት ክርክር የሚያደርጉበት ጥቅስ ነው ፡፡ የአቤሜሌክ ቤተሰብ በሞዓብ እየኖረ በቤቴ ልሄም እግዚአብሄር ትኩረትን በማድረግ ለህዝቡ ምግብ ሰጠ ፤ በዚህም ምክንያት መበለቲቱ ኑኃሚን ወደ ይሁዳ ምድር ወደ ቤት መጓዝ ጀመረች ፡፡ ሀሳቡ አቤሜሌክ እና ቤተሰቦች ትተዉ በሄዱ ጊዜ የቤቴ ልሄም ሰዎች በእግዚአብሄር ላይ በመደገፍ መቆየታቸዉ ነዉ ብዬ አስባለሁ ፤ በግልፅ ርሀቡ ተሰብሮ ነበር ስለሆነም ዝናብ ይኖራቸዋል (ዘዳ 11፡ 14) ፤ ዝናቡ በማንኛዉም ስዓት ሊመጣ ይችላል (ኢዮ 5፡ 10) !
ሩት (1፡ 8-9)፡ ኑኃሜን በህግ ሁለት ሴት ልጆቿን ወደ እናቶቻቸዉ ቤት እንዲሄዱ ነገረቻቸዉ ፤ ተመልሰዉ በመሄድ ሀሰተኛ አምላኮችን እንዲያመልኩ ለእነርሱ መናገር በኑኃሚን ላይ አስቸጋሪ ነበር ፡፡ እንደ ሰዉ ኑኃሜን በህግ ለሴት ልጆቿ መልካም ሀሳብ ነበራት ፤ ልዩነቱ አይኖቿ በእግዚአብሄር ላይ ሳይሆን ለእነርሱ መስጠት በሚችል በሰዉ ላይ መሆኑ ነበር ፡፡ በኑኃሜን ሀሳብ በስጋ እያሰበች ነበር ፡፡
ሩት (1፡ 10-13)፡ ከኑኃሚን በህግ ከሆኑት ሴት ልጆቿ ማንኛቸዉም ከእርሷ ሊለዩ አልፈለጉም ነገር ግን ኑኃሚንም ቤት እንዲመለሱ ወተወተቻቸዉ ፤ የእርሷ ዋና ሀሳብ የነበረው ለትዳር የምታቀርባቸዉ ወንድ ልጆች አለመኖሯ ነበር፡፡ ለማጋራት ህይወቷ የተሻለ እንደ ነበር እርግጠኛ አልነበረችም ምክንያቱም እግዚአብሄር በእርሷ ላይ ተመልሶ ስለ ነበር ፤ የኑኃሜን አስተሳሰብ ብዙ ስህተቶችን አድርጋ እንደ ነበር እና እግዚአብሄር ከእርሷ ህይወት እራሱን እንዳገለለ ነበር ፡፡
በእነዚህ ጨለማ ክስተቶች ወደ እግዚአብሄር መመለስ ይሻለናል ! ኑኃሚን ተቃራኒዉን አደረገች ፡፡ መራር ነበረች (መዝ 100፡ 5፣ 119፡ 68፣ 86፡ 15) ፤ እግዚአብሄር ማንኛዉንም ሁኔታ መዋጀት ይችላል (ሮሜ 8፡ 28) ፤ እግዚአብሄር ለሚወዱት ለመልካም ነገር ማንኛዉንም ነገር መጠቀም ይችላል ፡፡ እግዚአብሄር ሁሉንም ሁኔታዎች ዋጅቷል (ተቤዥቷል) (ኢሳ 61፡ 3) ፡፡
ሩት (1፡ 14-15)፡ ዖርፋም ወደ ቤተሰቧ ተመለሰች ፤ ሩት ግን እንደ ገና ኑኃሜን ተከትላ ቤት ለመሄድ ሞከረች ፡፡
ሩት (1፡ 16-18)፡ በእነዚህ ቁጥሮች ሩት ለኑኃሚን ብቻ ሳይሆን ለእግዚአብሄርም ታማኝነቷን አሳየች ፤ በማቴ (1፡ 5) ሩት በኢየሱስ የዘር ግንድ ዉስጥ እንድ ትጠቀስ ያደረጋት ታማኝነቷ እንደ ሆነ አስባለሁ ፡፡ ሩት ቤት መሄዷን እምቢ በማለት “ ሕዝብሽ ህዝቤ አምላክሽም አምላኬ ይሆናሉ አለች “ ፤ የሩት መለወጥ እዚህ ነበር ፡፡ ከኑኃሜን ጋር በሩት ዝምድና መንገድ የሚገኝ ምንም ነገር አልነበረም ፡፡ በመጨረሻም ኑኃሚን የሩት ከእርሷ ጋር የመቆየት ዉሳኔን ተቀበለች ፡፡
ሩት (1፡ 19-20)፡ ከቀናት ጉዞ በኋላ ኑኃሚን እና ሩት ጎዞአቸዉን ወደ ቤቴ ልሄም አደረጉ ፤ መላዉ ከተማ የኑኃሜን መመለስ በማየት ተደሰቱ ፡፡ ኑኃሚንም ለሁሉም ሰዉ ማራ ብለዉ እንዲጠሯት ተናገረች ምክንያቱም በጣም ተማራ ስለ ነበር (ዕብ 12፡ 15፣ ኤፌሶን 4) ፡፡
ሩት (1፡ 21)፡ ኑኃሚን “ በሙላት ወጣሁ እግዚአብሄርም ወደ ቤቴ ባዶዬን መለሰኝ “ አለች ፤ የኑኃሚን ትክክለኛ ሁኔታ የነበረው ትጓዝበት የነበረ ሙሉ ምርት መኖሩ ነበር ፤ ከእርሻ ጋር አንድ ሴት ልጅ እና በቤተ ልሄም ቤተሰብ ነበራት ፡፡ በህይወቷ ጥሩ ነገር ላይ ከማትኮር ይልቅ ኑኃሚን በምሬት ተሞልታ ነበር ፤ ምሬት ህይወታችንን በሚይዘዉ ጊዜ መልክማ የሆነ ምንም ነገር አናይም ፡፡ ኑኃሚን ከእግዚአብሄር ላይ አይኖቿን አንስታ ነበር (መዝ 25፡ 15) ፡፡
ሩት (1፡ 22)፡ ከሰባት እስከ አስር ቀን ጉዞ በኃላ ኑኃሚን እና ሩት በገብስ መከር መጀመሪያ ላይ ደርሰዉ ነበር ፤ ሩት በቀናነት ደስተኛ ነበር ፤ በሁሉም ዋጋ ነበራት ነገር ግን ባለዉ ሁኔታ በህግ እናቷ ምንም ነገር እንድትሰራ አትፈልግም፡፡
መደምደሚያ
በቀጣዩ ክፍል ስለ ማንሸፍነዉ ምዕራፍ 2 ላጠቃልላችሁ ፡፡
ሩት (2፡ 1-3)፡ የኑኃሚን ቤተሰብ አባል ቡዔዝ ለሩት ተዋወቀ ፡፡
ሩት (2፡ 4-13)፡ ቡዔዝ ሩት በትክክል ማን እንደ ነበረች ማጥናት ጀመረ ፤ ስለ ኑኀሚን እንክብካቤ በማድረግ ሊባርካት ፈለገ ፤ ለሩትም “ ከእግዚአብሄር አምላክ ሙሉ ሽልማትሽን ትቀበያለሽ “ አላት (ቁጥር 12) ፡፡
ሩት (2፡ 14-23)፡ ቡዔዝ ለሩት በቅንነት በመንከባከብ ጥንቃቄ እየተደረገላት እንደ ሆነ እርግጠኛ እንድትሆን ፈለገ፡፡
ሩት (2፡ 20)፡ ኑኃሚን ሩትን “ ይህ ሰዉ የቅርብ ዘመዳችን ነዉ ፤ እርሱም ሊቤዡን ከሚችሉ አንዱ ነዉ አለቻት “ ፡፡ የሩት መስተጋብር ከቤተሰብ ተቤዢዉ ጋር ወደ ምዕራፍ 3 እንድንጓዝ መነሻችን ነው ፡፡
Warren W. Wiersbe, The Bible Exposition Commentary: Judges (Colorado Springs: David C. Cook, 2003), p. 180.
Wiersbe, p. 180.
Oswald Chambers, The Shadow of an Agony (Grand Rapids, MI: Discovery House, 1918, 1942), p. 76.
ጥያቄዎች
-
ችግር በገጠመዉ ጊዜ ተስፋይቱን ምድር ትቶ መሄዱ ለአቤሜሌክ አለመታዘዝ እንደ ነበር ታስቡታላችሁ ? አዎ ከሆነ የሰዎስቱ ሰዎች ሞት የዚህ ዉጤት ነበር ብላችሁ ታስባላችሁ ? (ዘፍ 12፡ 10፣ 26፡ 1-6፣ ሩት 1፡ 1-3፣ 5)
-
ሩት በህግ እናቷን ለምን እንዳልተወች ምን ታስባላችሁ ?
-
ቡዔዝ ሩትን ለምን ሞገስን አሳዬ ?
-
ለመከር ወደ ሌላ ሰዉ ማሳ ሩትን መሄድ እንደ ምትችል እንድታስብ ምንድን አደረጋት ? (ዘሌ 19፡ 9-10)
-
በሩት (1-2) በትምህርት ወይም በጥናት ዉስጥ መንፈስ ቅዱስ ምንድን አጉልቶ አስረዳችሁ (አሳያችሁ) ?
የዕለቱ ቃል
Laura Martin Judges 9:56-57
“But Ruth replied: Do not persuade me to leave you or go back and not follow you. For wherever you go, I will go, and wherever you live, I will live; your people will be my people, and your God will be my God.”
በመሳፍንቱ ዘመን ኑኃሚን ባሎቻቸውንም ያጡት ምራቶችዋ በሞዓብ ይኖሩ ነበር ፡፡ ኑኃሚንም ከሁለቱ ምራቶችዋ ጋር በመሆን ወደ ትውልዱዋ ወደ ቤቴልሄም ተመለሰች ፡፡ ኑኃሚን ይመለሱ ዘንድ በለመነቻቸው ጊዜ አንድኛዋ ምራትዋ ወደ ቤተሰቦችዋ ተመለሰች ነገር ግን ሩት ከኑኃሚን ጋር ለመቆየት ቆርጣ ነበር ፡፡ ኑኃሚን ስላለችበት ሁኔታ መጥፎና መራራ የሆነ አመለካከት ቢኖራትም እንኳ ሩት ኑኃሚን በሄደችበት ሁሉ ለመሄድ ፤ በምትኖርበት ለመኖርና የምታመልከውን አምላክ ጭምር ለማምለክ ቆርጣ ነበር ፡፡ሩትም ለእግዚአብሔር የተሰጠች ነበረች ፈፅሞም ወደ ኃላ አትልም ነበር ፡፡ እግዚአብሔርም የሩትን ከልብ የሆነ መሰጠት አከበረ የእርስዋንም እምነት በመጠቀም እነርሱ ያሉበትን ሁኔታ መቀየር ጀመረ ፡፡
ለእግዚአብሔር ቆርጠህ ታውቃለህ ? እንድዚህስ ብለኸው ታውቃለህ “ ህይወቴ ያንተ ናት ፤ አንተ ብቻ ነህ ያለኸኝ ፤ ወደምትመራኝ ሁሉ እሄዳለሁ “ ? የት ነው አንተ ከዚህ ቁርጠኝነት ጋር የምትቆመው ? ቀኑ ዛሬ ነው ይህንን ለማሰብ ፡፡ ምናልባት አንተ ተንከራተህ ወይም ደግሞ ዕንቅፋት ገጥሞህ ይሆናል ነገር ግን በዚህ ሁሉ ውስጥ ኢየሱስ ላንተ አለልህ ፡፡ ምናልባት አንተ ታስታውስ ይሆናል በክርስቶስ የነበረህን የመጀመርያ ፍቅር እንድሁም ደግሞ ለእርሱ የነበረህን መሰጠት ፡፡ ዛሬ እንደገና እራስህን ለእርሱ አሳልፈህ ስጥ ፡፡ ኢየሱስን እንደምትወደውና ከእርሱም በቀር ሌላ አምላክ እንደማይኖርህ ንገረው ፡፡ ንገረው እርሱ ወደ ሚልክህ ሁሉ እንደምትሄድ እንድሁም ደግሞ ሌሎችን ከራስህ በማስቀደም እርሱን እንደምትከተል ፡፡ እግዚአብሔር አምላክህ ለእርሱ ስላሳየኸው ቁርጠኝነት ያከብርሀል ፡፡
“ ሩትም ወደምትሄጅበት እሄዳለሁና በምታድሪበትም አድራለሁና እንድተውሽ ከእንችም ዘንድ እንድመለስ አታስቸግሪኝ ሕዝብሽ ሕዝቤ አምላክሽም አምላኬ ይሆናል ፡፡ “
- ሩት 1፡16
ተጨማሪ ጥቅስ
- መዝሙር 30(31)፡14 –“ አቤቱ እኔ ግን በአንተ ታመንሁ አንተ አምላኬ ነህ አልሁ ፡፡ “
ዘካርያስ 13፡9 –“ ሦስተኛውንም ክፍል ወደ እሳት አገባለሁ ብርም እንድሚነጥር አነጥራቸዋለሁ ወርቅም እንደሚፈተን እፈትናቸዋለሁ እነርሱም ስሜን ይጠራሉ እኔም እሰማቸዋለሁ እኔም ይህ ሕዝቤ ነው እላለሁ እርሱም እግዚአብሔር አምላኬ ነው ይላል ፡፡ “
ዮሐንስ 12፡25-26 –“ ነፍሱን የሚወድ ያጠፋታል ነፍሱንም በዚህ ዓለም የሚጠላ ለዘላለም ህይወት ይጠብቃታል ፡፡ የሚያገለግለኝ ቢኖር ይከተለኝ እኔም ባለሁበት አገልጋዬ ደግሞ በዚያ ይሆናል የሚያገለግለኝም ቢኖር አብ ያከብረዋል ፡፡ “
ትምህርት እና የዕለቱ ቃል
እያንዳንዱ ቀን ሁለት ክፍሎች አሉት፦ ትምህርቱ እና የዕለቱ ቃል። ከአንዱ ወደ ሌላው ለመሄድ እነዚህን አዝራሮች ይጠቀሙ።
የማስተማሪያ ማስታወሻዎች እና ጥያቄዎች
ከቪዲዮው አጠገብ እነዚህ ትሮች የማስተማሪያ ማስታወሻዎችን እና ጥያቄዎችን ያሳያሉ። ለጥያቄ የሰጡት መልስ ከመልስ ሳጥኑ ሲወጡ ይቀመጣል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል
ይህ አገናኝ ክፍሉን በBible Gateway ይከፍታል፣ ክፍሉም ምልክት ያገኛል። በራስዎ መጽሐፍ ቅዱስ ካነበቡት፣ በ«እድገት» ውስጥ በእጅዎ ምልክት ያድርጉበት።
በዚህ ትምህርት ላይ ያለዎት እድገት
ቪዲዮውን ወይም ድምፁን እስከ መጨረሻ ሲያጫውቱ፣ ማስታወሻዎቹን ወይም የዕለቱን ቃል እስከ መጨረሻ ሲያነቡ፣ ወይም እያንዳንዱን ጥያቄ ሲመልሱ አንድ ክፍል በራሱ ምልክት ያገኛል። እዚህም አንድን ክፍል በእጅዎ ምልክት ማድረግ ይችላሉ።
ማውረዶች
እዚህ ቪዲዮውን፣ ድምፁን እና ትምህርቱን እንደ PDF ፋይሎች ማስቀመጥ ይችላሉ። ማውረዶች በእድገትዎ ውስጥ አይቆጠሩም።
እርዳታ ይፈልጋሉ?
ጥያቄ ለመላክ ወይም ስለ ችግር ለመንገር ይህን አዝራር ይጠቀሙ። ከዚያም ይህን ጉብኝት እንደገና ማድረግ ይችላሉ።