Paul's Letters Romans

God's Righteous Judgment

ኢየሱስን እንዲህ ብለው ያግኙት፦ Justifier Romans 2 በBible Gateway ያንብቡ (NASV)

ቀን 488 ከ730
ማውረዶች

ትምህርት

በYouTube ይመልከቱ

ድምፅ ብቻ

የማስተማሪያ ማስታወሻዎች

መግቢያ

በሮሜ መፅሀፍት ዉስጥ ጳዉሎስ በሮሜ ለአማኞች ከእግዚአብሄር ጋር በትክክል ቆመዉ እንደ ነበር እንዲወስኑ ለመናገር ሞከረ ፤ አማኞች ይህን ማድረግ የሚችሉበት ብቸኛዉ መንገድ በአፅዳቂዉ በክርስቶስ ስለ ነፁ/ስለተወጁ ነው ፡፡ ሮሜ (4፡ 25) ከመፅሀፉ ዉስጥ ጭብጥ ነገር ከሆኑት ዉስጥ አንዱ እሱ ማለትም ኢየሱስ “ ስለ በደላችን ተላልፎ የተሰጠና ስለ መፅደቃችን ተነሳ “ ፡፡ ኢየሱስ ሁሉንም ነገር በራሱ በመዉሰድ በመስቀሉ ላይ ስላስቀመጠው ምንም የምናደርገዉ/የምንሰራዉ የለም ፤ በኢየሱስ ሞት፣ መቀበር እና ትንሳኤ ፀድቀናል ፡፡

ትምህርት

ሮሜ (2፡ 1-3)፡ የኔልሰን ማብራሪያ ይህን ምዕራፍ ዛሬ ወደምናጠናቸዉ ሰዎስት መርሆች ይከፋፍለዋል ፤ በመጀመሪያዉ ክፍለ ዘመን ሰዎች ከእግዚአብሄር ቁጣ ነፃ እንደ ነበሩ ያስቡ ነበር ምክንያቱም በሮሜ (1፡ 29-32) ላይ የተዘረዘሩትን ነገሮች ፈፅመዋቸዉ አልነበረም ፤ ነገር ግን ሮሜ (2፡ 1) “ ስለዚህ አንተ የምትፈርድ ሰው ሁሉ ሆይ የምታመካኘው የለህም “ ይላል ፤ “ እኔ የማላደርጋቸዉን ነገሮች በሚያደርጓቸዉ ሰዎች ላይ ግን እንደምፈርድ “ እናስባለን ፡፡ በማቴ (7፡ 1-6) ኢየሱስ በእነዚህ ነገሮች ላይ አስጠንቅቋል ፡፡

  • የመጀመሪያዉ መርህ/ስርዓት፡ እግዚአብሄር በጽድቅ ይፈርዳል ፤ እግዚአብሄር መስፈርቱን ስላስቀመጠው መፍረድ የሚችለዉ እርሱ ብቻ ነው ፡፡ መስፈርቱን ስላላስቀመጥን በእነዚህ ነገሮች ዉስጥ እንወድቃለን (ሮሜ 1፡ 29-32) ፤ ዋረን ዋይርስቤ “ በሮሜ (1፡ 18-32) በጳዉሎስ የአሕዛብ ነቀፌታው በእርግጠኝነት አይሁዶች ያጨበጭባሉ ፤ በእርግጥ የአይሁዶች ብሄራዊ እና ኃይማኖታዊ ኩራት የአሕዛብ ዉሾችን/ሰራተኞችን እንዲንቁ እና ከእነርሱ ጋር የሚሰሩት ምንም ነገር እንዳይኖራቸዉ የሚያበረታታቸው እንደ ነበር “ ተናግሯል ፡፡ ይሁን እንጂ ጳዉሎስ ተነቅፈዉበት የነበረዉ መጥፎ ነገር እያደረጉ ስለ ነበር አይሁዶች ጥፋተኞች እንደ ነበሩ ለማረጋገጥ ይህን የፍርድ አመለካከት ይጠቀማል ፡፡ አይሁዶች “ በእግዚአብሄር የተመረጡ ሕዝቦች ስለ ነበሩ ከፍርድ ነፃ እንደ ነበሩ ያስቡ ነበር “ ፡፡

ሮሜ (2፡ 4-11)፡ ዋረን ዋይርስቤ እንዳለው “ ከእግዚአብሄር ለአይሁዶች በተሰጠዉ የተለዬ እንክብካቤ ፋንታ ከእርሱ የተቀበሉት በረከት እንዲታዘዙት እና እንዲያከብሩት የሚበልጥ ኃላፊነትን ሰጥቷቸዋል “ ፡፡ ሰዎችን ወደ ንስኃ የሚመራዉ የእግዚአብሄር ፍርድ አይደለም ቸርነቱና ርህራሄዉ እንጂ ፤ ዘጸ (34፡ 6) “ እግዚአብሄር መሐሪ ሞገስ ያለዉ ታጋሽም ባለ ብዙ ቸርነትና እዉነት ነው “ ይላል ፡፡ ሁሉም ሰዉ እግዚአብሄርን በመሳታቸዉ ምክንያት ወደ ምድር በመምጣት ሰዎችን በመቀጥቀጥ እንደ ሚቀጣ አምላክ ያየዋል ፤ ሊያገኘንም እንደ ወጣ እናስባለን ፤ ነገር ግን እዉነታው የእግዚአብሄር ርህራሄዉ ወደ ንስኃ ይመራናል ፡፡ እግዚአብሄር አይሁዶችን ለንስሃ ጊዜን ሰጣቸዉ የተመረጡ ህዝቦች ስለነበሩ በአጭሩ “ አይሆንም “ አሉ ፡፡

ሁለተኛዉ መርህ/ስርዓት፡ የእግዚአብሄር ፍርድ ሁሉም ሰዉ ባደረገዉ ነገር ላይ ይሆናል/ይመጣል ፡፡ በሮሜ (1-2) ወንጌል መጀመሪያ ወደ አይሁዶች ከዚያም ወደ አሕዛብ ሄደ ፤ ንስኃ መግባትን ወይም አለመግባት መርጠዋል ፤ በመጨረሻም የእግዚአብሄር ፍርድ በሁለቱም ላይ ይርዳል ፡፡ “ እርሱ ለእያንዳንዱ እንደ ስራዉ ያስረክበዋል “ (ቁጥር 6) ፤ እግዚአብሄር በስራችን መሰረት የአንድን ሰዉ ህይወት በተመለከተ ያለማቋረጥ በተደረገ ተግባር ይዳኘናል ፡፡ “ ለምሳሌ ዳዊት ጥቂት/አንዳንድ ከባድ ኃጢዓቶችን ፈፅሟል ነገር ግን የህይወቱ አጠቃላይ ማብራሪያ ለእግዚአብሄር እንደሚታዘዝ ነበር ፤ ይሁዳ ኃጢዓቱን በመናዘዝ ለሌላ ሰዉ መካነ ቀብር መግዣነት ሰጠዉ ይሁን እንጂ የሕይወቱ ጠቅላላ ማብራሪያ የማይታዘዝ እና የማያምን እንደነበር ነው “ ፡፡ ሰዎች መልካም ነገርን በማድረግ የመከታተል አስተሳሰብ ያላቸዉ ወይም የፈለጉትን የማድረግ እና ያለ መታዘዝ አስተሳሰብ ያላቸዉ ናቸው ፡፡ ህይወቴ በክርስቶስ ያለኝን እምነት ያንፀባርቃል ? ከሆነ በሆንኩት የፀናሁ እሆናለሁ ፤ ካልሆነ ደግሞ በግልፅ የራሴን ፍላጎት የማደርግ እና የማልታዘዝ እሆናለሁ ፡፡ ስላደረኳቸዉ እያንዳንዳቸዉ ነጠላ ነገሮች አንዳንድ የፍርድ አይነቶችን አያለሁ ፤ ይህ ከሽልማት ሊያርቀኝ ወይም ሽልማት መቀበልን ሊያስቀርብኝ ይችላል፣ የዘላለም ህይወት ቁጣ ወይም ኩነኔ ሊሆን ይችላል ማለት ነው ፡፡ ለአይሁድ ወይም ለአሕዛብ አድሎ የለም ፤ እንደ እግዚአብሄር ፍቃድ እየኖራችሁ ካልሆነ ቁጣን እና ጭንቀትን (ቁጥር 9) ወይም ምስጋና፣ ክብር እና ሰላም ይገጥሟችኋል (ቁጥር 10) ፡፡ እዉነተኛ አዳኝ እምነት በመታዘዝ የሚመጣ ነው ፤ ምንም እንኳን በኃጢዓት ዉስጥ ድንገተኛ መዉደቅ ቢኖራችሁም ድነታችሁን አይወስደዉም ፤ በዳዊት እና በይሁዳ ያለዉ ያ ቁልፍ ነው ፤ ዳዊት አሁንም መታመን እና እምነት ነበረው ፤ ምናልባትም ይሁዳ ይህ አልነበረዉም ፡፡ እግዚአብሄር አድሎን አያሳይም ለሁሉም ሰዉ እኩል ፍትህ/ዳኝነት አለው ፡፡

በቁጥር 6 ላይ በመነሳት ኤ.ኤም. ሀንተር “ በፍርድ ቀን ላይ የሰዉ መጨረሻ/መዳረሻው የእግዚአብሄርን ፍቃድ በማወቁ ላይ ሳይሆን ባደረገዉ ነገር ላይ የተመሰረተ ነው “ ብሏል ፡፡ በሮሜ (2፡ 7) ላይ ጥቂት አመለካከቶች አሉ፡ 1) ሰዉ እግዚአብሄርን በሙሉ ሲታዘዝ ዘላለማዊ ህይወትን ይቀበላል፣ 2) ዘላለማዊ ህይወት ነፃ ስጦታና የመልካም ተግባር ሽልማት ነው፣ 3) ክርስቲያኖች መልካም ነገርን በምናደርገዉ ልክ የዘላለም ህይወትን እናገኛለን ፣ 4) በራሳቸዉ የፀደቁና የማያምኑ ወደ ፊት በእነርሱ ላይ የሚመጣ ኩነኔ የሚባለዉን ነገር ያጠራቅማሉ ፤ እነዚህ ሁሉም ሀሳቦች ናቸው ፡፡ ድነት በስራ ላይ ሳይሆን በእምነት ላይ ብቻ የተመሰረተ እንደሆነ እናውቃለን ፤ እምነት ካላችሁ በዚያዉ ተጓዙ ፡፡

ሰዎስተኛዉ መርህ/ስርዓት፡ የእግዚአብሄር ፍርድ ሁሉም እንዳደረገዉ የሚሰጠዉ/የሚያደርገዉ ነው ፡፡

ሮሜ (2፡ 12-16)፡ ፍርድ ህጉን ለሚያዉቁትም ለማያዉቁት ለሁሉም ሰው ተመሳሳይ ነዉ የሚሆነው (ቁጥር 12) ፤ እግዚአብሄር “ በሰዉ ዘንድ የተሰወረዉን በሚፈርድበት ይሆናል “ (ቁጥር 16) ማለትም ከእግዚአብሄር ምንም ነገር መደበቅ አንችልም ፡፡ የፍርድ መነፅር ወንጌል ነው ፤ ስላደረግነዉ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር እኛን በሚመለከትበት ጊዜ የሚያይበት የፍርድ መነፅር በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ነው ፡፡ ፍርድ መጥቷል ነገር ግን እግዚአብሄር መዉጫዉን ሰጥቷል - ድነትን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ፡፡

ሮሜ (2፡ 17-24)፡ “ አይሁድ “ የሚለዉ ቃል ኃይማኖታዊ ቃል ነዉ ፤ “ እስራኤላዊ “ የሚለዉ ቃል ብሄራዊ/ሀገራዊ ቃል ነው ፤ “ ዕብራዊ “ የሚለዉ ቃል ደግሞ የዘር ቃል ነው ፡፡ የሰዎስቱም ቃል አሳብ ተመሳሳይ ነው፡፡ በእዉነት አይሁዶች ለአሕዛብ ብርሃኖች እንደ ነበሩ ካስተማሩ (ቁጥር 19-20) ሌሎችን የሚያስተምሩትን ተመሳሳይ ነገር መፈፀም/ማክበር አለባቸው ( 21-24) ፤ አይሁዶች ብርሃኖች እና አስተማሪዎች እንደሆኑ ቢያስቡም እንኳን አሕዛቦች እያደረጉ የነበረዉን ተመሳሳይ ነገር እያደረጉ ነበር ፡፡ ይህንን በማድረጋቸዉም “ በእናንተ ሰበብ የእግዚአብሄር ስም በአሕዛብ መካከል ይሰደባል “ (ቁጥር 24, ኢሳ 52፡ 5) ፡፡ አሕዛቦች በአይሁዶች ተግባር የተሳቡ/የተማረኩ አልነበረም ፤ ማንኛዉም ቡድን ከእግዚአብሄር ፍርድ አላመለጠም ነበር ፡፡

ሮሜ (2፡ 25-29)፡ ህጉና መገረዝ ከእግዚአብሄር ፍርድ ማን የዳነ እንደሆነ አያመለክትም/አልወሰነም (ቁጥር 25-27) ፤ “ ዳሩ ግን በስዉር አይሁዳዊ የሆነ አይሁዳዊ ነው መገረዝም በመንፈስየሚደረግ የልብ መገረዝ ነዉ እንጂ በመጽሐፍ አይደለም “ (ቁጥር 29) ፤ ስለ ምታደርጉት ነገር አይደለም ፤ ስለ ልባችሁ ሙሉ መቀየር እንጂ ፡፡ የአይሁድ አስተሳሰብ የሰዉን ምስጋና መፈለግ ነበር ፤ እዉነተኛ ልብ ግን ከእግዚአብሄር በሆነ ምስጋና ዉጤቱን ይቀይራል ፡፡ ዋይርስቤ “ አይሁድ የሚለዉ ስም ማመስገን ከሚለዉ ይሁዳ ከሚለዉ ቃል እንደ መጣ ደግማችሁ በምትናገሩ ጊዜ ይህ ንግግር በአዲስ ትርጉም ላይ ይወስዳችኋል “ ፡፡

መደምደሚያ

እግዚአብሄር መጥቶ በእዉነት መሰረት በፅድቅ የሚፈርድ ከሆነ፣ እያንዳንዳችንን ለየብቻችን የሚፈርድብን ከሆነ፣ ሁላችንንም በእኩል የሚመለከተን/የሚዳኘን ከሆነ በቁጥር 29 “ ዳሩ ግን በስዉር አይሁዳዊ የሆነ አይሁዳዊ ነው መገረዝም በመንፈስ የሚደረግ የልብ መገረዝ ነዉ እንጂ በመጽሐፍ አይደለም ፤ የእርሱ ምስጋና ከእግዚአብሄር ነዉ እንጂ ከሰዉ አይደለም “ እንደሚለዉ ሁሉም ነገር ስለ ልብ ይሆናል ማለት ነው ፡፡ ስለ እግዚአብሄር ፍርድ አርቃችሁ ከሆነ የምታስቡት አሁን ልባችሁን ያገኘዋል ፤ አሁን ልባችሁን የተገኘ እንዲሆን ቤተ ክርስቲያን በመሄድ የምታደርጉት ምንም ነገር የለም ፤ አጽዳቂ የሆነዉን ኢየሱስን በመልመድ የምታደርጉበት ሁሉም ነገር አለው ፡፡ ልባችሁ ልክ ሲሆን/የተስተካከለ ሲሆን ስለ እግዚአብሄር ፍርድ ይጠነቀቃል ፤ በችሎታ ላይ የተመሰረተ አይደለም ፡፡ ልባችሁን በፍጥነት ለመቀየር የሚያደርገዉ ሁሉም ነገር አለዉ ምክንያቱም እግዚአብሄር ያን ስለሚመለከት ፡፡

  1. Thomas Constable, Dr. Constable’s Notes on Romans, p. 50; available at https://planobiblechapel.org/tcon/notes/pdf/romans.pdf.

  2. Warren W. Wiersbe, The Wiersbe Bible Commentary: New Testament (Colorado Springs: David C Cook, 2007), p. 414.

  3. Wiersbe, p. 414.

  4. Wiersbe, p. 414.

  5. Constable, p. 51.

  6. Wiersbe, p. 415.

  7. A. M. Hunter, The Epistle to the Romans, Torch Bible Commentaries (London: SCM, 1955), p. 36; quoted in Constable, p. 52.

  8. Constable, pp. 53.

  9. Constable, p. 53.

  10. Constable, pp. 56.

  11. Wiersbe, p. 415.

ጥያቄዎች

  1. ሌሎች ላይ ስለ መፍረድ ሮሜ 2 ምን ይላል ? እስካሁን ስራችን የሌሎች ድርጊት ላይ ለመፍረድ ነው ? (ማቴ 7፡ 1-6, 1ቆሮ 5፡ 12)
  2. ሮሜ (2፡ 7-11) አንብቡ ፤ በጥናታችሁ መሰረት መጥፎ ነገር በመልካም (በፃድቃን) ሰዎች ላይ ለምን እንደሚሆን እንዴት ትገልፁታላችሁ ? (ዘፍ 3, 50፡ 19-20, ማቴ 5፡ 45, ሮሜ 5፡ 3-5, ያዕ 1፡ 2-4)
  3. በሮሜ (2፡ 14-15) መሰረት አማኝ ቢሆን ባይሆን ማንኛዉም ሰዉ ለኃጢዓት ምን አይነት ማስተባበያ አለው ? ከህጉ ጎን ለጎን ስለ ኃጢዓት እንዲወቅሰን እግዚአብሄር ምን ሰጠን ? (ዮሐ 16፡ 7-8)
  4. ሮሜ (2፡ 23-24) ከኤፌ (2፡ 8-9) ጋር እንዴት አድርጎ ይገናኛል/ይዛመዳል ? በፀጋ ስለ ዳንን ይህ ኃጢዓትን ለማድረግ መብት ይሰጠናል ? (ሮሜ 6፡ 1-7)
  5. በሮሜ 2 በትምህርት ወይም በጥናት ዉስጥ መንፈስ ቅዱስ ምን አጉልቶ አስረዳችሁ (አሳያችሁ) ?

ቀጣይ፦ የዕለቱ ቃል →

የዕለቱ ቃል

Laura Martin Romans 2:3–4

“Do you really think—anyone of you who judges those who do such things yet do the same—that you will escape God’s judgment? Or do you despise the riches of His kindness, restraint, and patience, not recognizing that God’s kindness is intended to lead you to repentance?”

መግቢያ

በሮሜ መፅሀፍት ዉስጥ ጳዉሎስ በሮሜ ለአማኞች ከእግዚአብሄር ጋር በትክክል ቆመዉ እንደ ነበር እንዲወስኑ ለመናገር ሞከረ ፤ አማኞች ይህን ማድረግ የሚችሉበት ብቸኛዉ መንገድ በአፅዳቂዉ በክርስቶስ ስለ ነፁ/ስለተወጁ ነው ፡፡ ሮሜ (4፡ 25) ከመፅሀፉ ዉስጥ ጭብጥ ነገር ከሆኑት ዉስጥ አንዱ እሱ ማለትም ኢየሱስ “ ስለ በደላችን ተላልፎ የተሰጠና ስለ መፅደቃችን ተነሳ “ ፡፡ ኢየሱስ ሁሉንም ነገር በራሱ በመዉሰድ በመስቀሉ ላይ ስላስቀመጠው ምንም የምናደርገዉ/የምንሰራዉ የለም ፤ በኢየሱስ ሞት፣ መቀበር እና ትንሳኤ ፀድቀናል ፡፡

ትምህርት

ሮሜ (2፡ 1-3)፡ የኔልሰን ማብራሪያ ይህን ምዕራፍ ዛሬ ወደምናጠናቸዉ ሰዎስት መርሆች ይከፋፍለዋል ፤ በመጀመሪያዉ ክፍለ ዘመን ሰዎች ከእግዚአብሄር ቁጣ ነፃ እንደ ነበሩ ያስቡ ነበር ምክንያቱም በሮሜ (1፡ 29-32) ላይ የተዘረዘሩትን ነገሮች ፈፅመዋቸዉ አልነበረም ፤ ነገር ግን ሮሜ (2፡ 1) “ ስለዚህ አንተ የምትፈርድ ሰው ሁሉ ሆይ የምታመካኘው የለህም “ ይላል ፤ “ እኔ የማላደርጋቸዉን ነገሮች በሚያደርጓቸዉ ሰዎች ላይ ግን እንደምፈርድ “ እናስባለን ፡፡ በማቴ (7፡ 1-6) ኢየሱስ በእነዚህ ነገሮች ላይ አስጠንቅቋል ፡፡

  • የመጀመሪያዉ መርህ/ስርዓት፡ እግዚአብሄር በጽድቅ ይፈርዳል ፤ እግዚአብሄር መስፈርቱን ስላስቀመጠው መፍረድ የሚችለዉ እርሱ ብቻ ነው ፡፡ መስፈርቱን ስላላስቀመጥን በእነዚህ ነገሮች ዉስጥ እንወድቃለን (ሮሜ 1፡ 29-32) ፤ ዋረን ዋይርስቤ “ በሮሜ (1፡ 18-32) በጳዉሎስ የአሕዛብ ነቀፌታው በእርግጠኝነት አይሁዶች ያጨበጭባሉ ፤ በእርግጥ የአይሁዶች ብሄራዊ እና ኃይማኖታዊ ኩራት የአሕዛብ ዉሾችን/ሰራተኞችን እንዲንቁ እና ከእነርሱ ጋር የሚሰሩት ምንም ነገር እንዳይኖራቸዉ የሚያበረታታቸው እንደ ነበር “ ተናግሯል ፡፡ ይሁን እንጂ ጳዉሎስ ተነቅፈዉበት የነበረዉ መጥፎ ነገር እያደረጉ ስለ ነበር አይሁዶች ጥፋተኞች እንደ ነበሩ ለማረጋገጥ ይህን የፍርድ አመለካከት ይጠቀማል ፡፡ አይሁዶች “ በእግዚአብሄር የተመረጡ ሕዝቦች ስለ ነበሩ ከፍርድ ነፃ እንደ ነበሩ ያስቡ ነበር “ ፡፡

ሮሜ (2፡ 4-11)፡ ዋረን ዋይርስቤ እንዳለው “ ከእግዚአብሄር ለአይሁዶች በተሰጠዉ የተለዬ እንክብካቤ ፋንታ ከእርሱ የተቀበሉት በረከት እንዲታዘዙት እና እንዲያከብሩት የሚበልጥ ኃላፊነትን ሰጥቷቸዋል “ ፡፡ ሰዎችን ወደ ንስኃ የሚመራዉ የእግዚአብሄር ፍርድ አይደለም ቸርነቱና ርህራሄዉ እንጂ ፤ ዘጸ (34፡ 6) “ እግዚአብሄር መሐሪ ሞገስ ያለዉ ታጋሽም ባለ ብዙ ቸርነትና እዉነት ነው “ ይላል ፡፡ ሁሉም ሰዉ እግዚአብሄርን በመሳታቸዉ ምክንያት ወደ ምድር በመምጣት ሰዎችን በመቀጥቀጥ እንደ ሚቀጣ አምላክ ያየዋል ፤ ሊያገኘንም እንደ ወጣ እናስባለን ፤ ነገር ግን እዉነታው የእግዚአብሄር ርህራሄዉ ወደ ንስኃ ይመራናል ፡፡ እግዚአብሄር አይሁዶችን ለንስሃ ጊዜን ሰጣቸዉ የተመረጡ ህዝቦች ስለነበሩ በአጭሩ “ አይሆንም “ አሉ ፡፡

ሁለተኛዉ መርህ/ስርዓት፡ የእግዚአብሄር ፍርድ ሁሉም ሰዉ ባደረገዉ ነገር ላይ ይሆናል/ይመጣል ፡፡ በሮሜ (1-2) ወንጌል መጀመሪያ ወደ አይሁዶች ከዚያም ወደ አሕዛብ ሄደ ፤ ንስኃ መግባትን ወይም አለመግባት መርጠዋል ፤ በመጨረሻም የእግዚአብሄር ፍርድ በሁለቱም ላይ ይርዳል ፡፡ “ እርሱ ለእያንዳንዱ እንደ ስራዉ ያስረክበዋል “ (ቁጥር 6) ፤ እግዚአብሄር በስራችን መሰረት የአንድን ሰዉ ህይወት በተመለከተ ያለማቋረጥ በተደረገ ተግባር ይዳኘናል ፡፡ “ ለምሳሌ ዳዊት ጥቂት/አንዳንድ ከባድ ኃጢዓቶችን ፈፅሟል ነገር ግን የህይወቱ አጠቃላይ ማብራሪያ ለእግዚአብሄር እንደሚታዘዝ ነበር ፤ ይሁዳ ኃጢዓቱን በመናዘዝ ለሌላ ሰዉ መካነ ቀብር መግዣነት ሰጠዉ ይሁን እንጂ የሕይወቱ ጠቅላላ ማብራሪያ የማይታዘዝ እና የማያምን እንደነበር ነው “ ፡፡ ሰዎች መልካም ነገርን በማድረግ የመከታተል አስተሳሰብ ያላቸዉ ወይም የፈለጉትን የማድረግ እና ያለ መታዘዝ አስተሳሰብ ያላቸዉ ናቸው ፡፡ ህይወቴ በክርስቶስ ያለኝን እምነት ያንፀባርቃል ? ከሆነ በሆንኩት የፀናሁ እሆናለሁ ፤ ካልሆነ ደግሞ በግልፅ የራሴን ፍላጎት የማደርግ እና የማልታዘዝ እሆናለሁ ፡፡ ስላደረኳቸዉ እያንዳንዳቸዉ ነጠላ ነገሮች አንዳንድ የፍርድ አይነቶችን አያለሁ ፤ ይህ ከሽልማት ሊያርቀኝ ወይም ሽልማት መቀበልን ሊያስቀርብኝ ይችላል፣ የዘላለም ህይወት ቁጣ ወይም ኩነኔ ሊሆን ይችላል ማለት ነው ፡፡ ለአይሁድ ወይም ለአሕዛብ አድሎ የለም ፤ እንደ እግዚአብሄር ፍቃድ እየኖራችሁ ካልሆነ ቁጣን እና ጭንቀትን (ቁጥር 9) ወይም ምስጋና፣ ክብር እና ሰላም ይገጥሟችኋል (ቁጥር 10) ፡፡ እዉነተኛ አዳኝ እምነት በመታዘዝ የሚመጣ ነው ፤ ምንም እንኳን በኃጢዓት ዉስጥ ድንገተኛ መዉደቅ ቢኖራችሁም ድነታችሁን አይወስደዉም ፤ በዳዊት እና በይሁዳ ያለዉ ያ ቁልፍ ነው ፤ ዳዊት አሁንም መታመን እና እምነት ነበረው ፤ ምናልባትም ይሁዳ ይህ አልነበረዉም ፡፡ እግዚአብሄር አድሎን አያሳይም ለሁሉም ሰዉ እኩል ፍትህ/ዳኝነት አለው ፡፡

በቁጥር 6 ላይ በመነሳት ኤ.ኤም. ሀንተር “ በፍርድ ቀን ላይ የሰዉ መጨረሻ/መዳረሻው የእግዚአብሄርን ፍቃድ በማወቁ ላይ ሳይሆን ባደረገዉ ነገር ላይ የተመሰረተ ነው “ ብሏል ፡፡ በሮሜ (2፡ 7) ላይ ጥቂት አመለካከቶች አሉ፡ 1) ሰዉ እግዚአብሄርን በሙሉ ሲታዘዝ ዘላለማዊ ህይወትን ይቀበላል፣ 2) ዘላለማዊ ህይወት ነፃ ስጦታና የመልካም ተግባር ሽልማት ነው፣ 3) ክርስቲያኖች መልካም ነገርን በምናደርገዉ ልክ የዘላለም ህይወትን እናገኛለን ፣ 4) በራሳቸዉ የፀደቁና የማያምኑ ወደ ፊት በእነርሱ ላይ የሚመጣ ኩነኔ የሚባለዉን ነገር ያጠራቅማሉ ፤ እነዚህ ሁሉም ሀሳቦች ናቸው ፡፡ ድነት በስራ ላይ ሳይሆን በእምነት ላይ ብቻ የተመሰረተ እንደሆነ እናውቃለን ፤ እምነት ካላችሁ በዚያዉ ተጓዙ ፡፡

ሰዎስተኛዉ መርህ/ስርዓት፡ የእግዚአብሄር ፍርድ ሁሉም እንዳደረገዉ የሚሰጠዉ/የሚያደርገዉ ነው ፡፡

ሮሜ (2፡ 12-16)፡ ፍርድ ህጉን ለሚያዉቁትም ለማያዉቁት ለሁሉም ሰው ተመሳሳይ ነዉ የሚሆነው (ቁጥር 12) ፤ እግዚአብሄር “ በሰዉ ዘንድ የተሰወረዉን በሚፈርድበት ይሆናል “ (ቁጥር 16) ማለትም ከእግዚአብሄር ምንም ነገር መደበቅ አንችልም ፡፡ የፍርድ መነፅር ወንጌል ነው ፤ ስላደረግነዉ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር እኛን በሚመለከትበት ጊዜ የሚያይበት የፍርድ መነፅር በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ነው ፡፡ ፍርድ መጥቷል ነገር ግን እግዚአብሄር መዉጫዉን ሰጥቷል - ድነትን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ፡፡

ሮሜ (2፡ 17-24)፡ “ አይሁድ “ የሚለዉ ቃል ኃይማኖታዊ ቃል ነዉ ፤ “ እስራኤላዊ “ የሚለዉ ቃል ብሄራዊ/ሀገራዊ ቃል ነው ፤ “ ዕብራዊ “ የሚለዉ ቃል ደግሞ የዘር ቃል ነው ፡፡ የሰዎስቱም ቃል አሳብ ተመሳሳይ ነው፡፡ በእዉነት አይሁዶች ለአሕዛብ ብርሃኖች እንደ ነበሩ ካስተማሩ (ቁጥር 19-20) ሌሎችን የሚያስተምሩትን ተመሳሳይ ነገር መፈፀም/ማክበር አለባቸው ( 21-24) ፤ አይሁዶች ብርሃኖች እና አስተማሪዎች እንደሆኑ ቢያስቡም እንኳን አሕዛቦች እያደረጉ የነበረዉን ተመሳሳይ ነገር እያደረጉ ነበር ፡፡ ይህንን በማድረጋቸዉም “ በእናንተ ሰበብ የእግዚአብሄር ስም በአሕዛብ መካከል ይሰደባል “ (ቁጥር 24, ኢሳ 52፡ 5) ፡፡ አሕዛቦች በአይሁዶች ተግባር የተሳቡ/የተማረኩ አልነበረም ፤ ማንኛዉም ቡድን ከእግዚአብሄር ፍርድ አላመለጠም ነበር ፡፡

ሮሜ (2፡ 25-29)፡ ህጉና መገረዝ ከእግዚአብሄር ፍርድ ማን የዳነ እንደሆነ አያመለክትም/አልወሰነም (ቁጥር 25-27) ፤ “ ዳሩ ግን በስዉር አይሁዳዊ የሆነ አይሁዳዊ ነው መገረዝም በመንፈስየሚደረግ የልብ መገረዝ ነዉ እንጂ በመጽሐፍ አይደለም “ (ቁጥር 29) ፤ ስለ ምታደርጉት ነገር አይደለም ፤ ስለ ልባችሁ ሙሉ መቀየር እንጂ ፡፡ የአይሁድ አስተሳሰብ የሰዉን ምስጋና መፈለግ ነበር ፤ እዉነተኛ ልብ ግን ከእግዚአብሄር በሆነ ምስጋና ዉጤቱን ይቀይራል ፡፡ ዋይርስቤ “ አይሁድ የሚለዉ ስም ማመስገን ከሚለዉ ይሁዳ ከሚለዉ ቃል እንደ መጣ ደግማችሁ በምትናገሩ ጊዜ ይህ ንግግር በአዲስ ትርጉም ላይ ይወስዳችኋል “ ፡፡

መደምደሚያ

እግዚአብሄር መጥቶ በእዉነት መሰረት በፅድቅ የሚፈርድ ከሆነ፣ እያንዳንዳችንን ለየብቻችን የሚፈርድብን ከሆነ፣ ሁላችንንም በእኩል የሚመለከተን/የሚዳኘን ከሆነ በቁጥር 29 “ ዳሩ ግን በስዉር አይሁዳዊ የሆነ አይሁዳዊ ነው መገረዝም በመንፈስ የሚደረግ የልብ መገረዝ ነዉ እንጂ በመጽሐፍ አይደለም ፤ የእርሱ ምስጋና ከእግዚአብሄር ነዉ እንጂ ከሰዉ አይደለም “ እንደሚለዉ ሁሉም ነገር ስለ ልብ ይሆናል ማለት ነው ፡፡ ስለ እግዚአብሄር ፍርድ አርቃችሁ ከሆነ የምታስቡት አሁን ልባችሁን ያገኘዋል ፤ አሁን ልባችሁን የተገኘ እንዲሆን ቤተ ክርስቲያን በመሄድ የምታደርጉት ምንም ነገር የለም ፤ አጽዳቂ የሆነዉን ኢየሱስን በመልመድ የምታደርጉበት ሁሉም ነገር አለው ፡፡ ልባችሁ ልክ ሲሆን/የተስተካከለ ሲሆን ስለ እግዚአብሄር ፍርድ ይጠነቀቃል ፤ በችሎታ ላይ የተመሰረተ አይደለም ፡፡ ልባችሁን በፍጥነት ለመቀየር የሚያደርገዉ ሁሉም ነገር አለዉ ምክንያቱም እግዚአብሄር ያን ስለሚመለከት ፡፡

1 Thomas Constable, Dr. Constable’s Notes on Romans, p. 50; available at https://planobiblechapel.org/tcon/notes/pdf/romans.pdf.

2 Warren W. Wiersbe, The Wiersbe Bible Commentary: New Testament (Colorado Springs: David C Cook, 2007), p. 414.

3 Wiersbe, p. 414.

4 Wiersbe, p. 414.

5 Constable, p. 51.

6 Wiersbe, p. 415.

7 A. M. Hunter, The Epistle to the Romans, Torch Bible Commentaries (London: SCM, 1955), p. 36; quoted in Constable, p. 52.

8 Constable, pp. 53.

9 Constable, p. 53.

10 Constable, pp. 56.

11 Wiersbe, p. 415.