The Gospels Matthew

Having Child-like Faith

ኢየሱስን እንዲህ ብለው ያግኙት፦ King Matthew 18 በBible Gateway ያንብቡ (NASV)

ቀን 128 ከ730
ማውረዶች

ትምህርት

በYouTube ይመልከቱ

ድምፅ ብቻ

የማስተማሪያ ማስታወሻዎች

መግቢያ

በማንኛዉም ጊዜ መፅሀፍን ስናጠና በምንሰራበተ ዉስጥ የሚታወቀዉን የማይታየዉን መንግስት ማየትን እናገኛለን ፡፡ በማቴዎስ 18 የመንግስቱን መርህ ዋና ያልተሸፈነ አለ ፡፡

ትምህርት

ማቴዎስ (18፡ 1)፡ እነዚህን ጥቅሶች እንደ ደቀመዝሙር በተስፋ እጠይቃለሁ “ በመንግስተ ሰማይት ከሁሉ የሚበልጥ ማን ይሆን ? በመንግስተ ሰማይ እንዴት ታላቅ እንሆናልን ?

ማቴዎስ (18፡ 2-5)፡ በደቀመዛሙርቱ መሀል ምናልባትም አምስት ወይም ስድስት አመት የሚሆነዉ ህጻን ተቀምጦ ነበር ፤ ኢየሱስም “መቀይር” አለባችሁ አላቸዉ ይህ ማለት መራቅ ወይም መመለስ ማለትም ወደ እግዚአብሄር መንግስት ለመግባት የእግዚአብሄር ካልሆነው በመራቅ ወደ እግዚአብሄር መመለስ ፡፡

የብዙ መፅሀፍት ፅሁፎች የአለም ጥበብ ከመኖር ይልቅ ስለ እግዚአብሄር ጥበብ መኖር በግልፅ ይናገራሉ (1ቆሮ 1-2) ፤ ያ ማለት ልክ እንደ ህፃን ለመጀመር ፍቃደኞች መሆን አለብን ፡፡ ህፃን በስልጣን ቦታ መቆሚያ የለውም፣ ታላቅ እዉቀት የለውም እናም ታላቅ ጥንካሬ የለውም (1ቆሮ 1፡ 18-25) ፤ የእግዚአብሄር የመጨረሻዉ አስተሳሰብ ከሰዉ ትልቅ አስተሳሰብ የሚበልጥ ከሆነ ከታላቅ ጋር ሲወዳደር የተገደበዉ አቅማችን ህፃን ወደ ሆነበት የመንግስቱ መረዳት እንገባለን ፡፡ በቁጥር 5 “ አንድ የሚቀበል “(ናስብ እትም) የሚለው ቃል እግዚአብሄርን የሚፈልገዉን አንዱን በእጁ ይቀበላል የሚለዉን ይጠቅሳል ፡፡

ማቴዎስ (18፡ 6)፡ ሁል ጊዜ የመንፈሳዊ እዉቀት የሌላቸዉ፣ የክርስትና አኗኗር እዉቀት የሌላቸው ለህይወት እቅጣጫ ጠቋሚ የሌላቸዉ ይኖራሉ ፤ ስለዚህ እንደዚህ ህፃን እራሱን ታዛዥ የሚያደርግ በመንግስቱ ታላቅ ነው ፡፡ የአድስ አማኞችን “ህፃንነት” በትምህርት አሳብ በመጣጣር ለመጠቅም የመረዳት እጥረታቸዉን ለማጋለጥ አናስቀምጥ ፤ ለወጣት አማኝ “ተማሪዎች “ በክርስቶስ መንገድ የሚጓአዙትን ወቀሳ ብቻ ካመጣንባቸው በደቀመዝሙርነት ይደክማሉ ርቀዎም ይጓዛሉ ፡፡ ለዛ ምክንያት ከሆንን የዋንዉን ተልዕኮ በስህተት ተረድተናል “ የዜግነትን መንገድ “ አሰናክለናል ፡፡

ማቴዎስ (18፡ 7-9)፡ አንዳንድ የመፅሀፍ ቅዱስ እትሞች ቅጣትን እንደ ፈተና ይተረጉሙታል ሌሎች ደግሞ እንደ አደናቃፊ ግንዶች ፤ የተቀጣችሁ ሆናችኃል ማለት በእምነታችሁ ክፍል ላይ የሆነ ነገር ይመጣል ማለት ነው ፡፡ ከመንፈስ የተወለድን ኃጢዓተኛ በሆነዉ አለም ክልል ዉስጥ ስንኖር ያ ለእኛ አናዳጅ ይሆናል ፤ እዉነታችንን ለማይረዱት አናዳጆች እንሆናለን ፤ ነገር ግን ሌሎችን ለማደናቀፍ ምክንያት ከሆንን ለሌሎች እንዴት መንግስቱ ላይ ያመጣነዉን ትችትና ለሰዎች አደጋ ማምጣታችንን እንዲያዩ በበቂ አልተጠነቀቅንላቸዉም (ገላ 5፡ 13) ፡፡

ይህ እንዴት ኃጢዓትን በትኩረት “ ትዕዛዝን እንደ መጣስ “ እንድንመለከተው አመላካች ነው ፡፡ የኃጢዓት ተግባራትን እንድትከተሉ ምክንያት የሆናችሁን እጃችሁን ወይም እግራችሁን መቁረጥ ወይም አይናችሁን ማዉጣት ማነው ማሰብ የሚችል ? ይሁን እንጂ በእንጨቱ ላይ ያለዉን ስሜት ማስታዎሻ የእነዚህ ጥቅሶች መሰረት(ፍሬ ነገር) ነው ፡፡

ማቴዎስ (18፡ 10)፡ ይህ ቁጥር የግል “ ጠባቂ “ መልዓክቶች እንዳሉን የሚያመላክት ይመስላል ፤ በተጨማሪም “ ታናናሾችን “ የሚጠብቁትና የሚሰሩት አጋራችን(ተባባሪያችን) እንደሆኑ እርግጠኞች ለማድረግ ጠንካራ ማመላከቻ ይሰጣል ስለ መንግስቱ ለሚማሩት የሚያጋጭን መልዕክቶች ለመላክ እንድናደርግ አይፈልጉንም ፡፡

ማቴዎስ (18፡ 11)፡ ጥሪያችን ለደስታ፣ ራስን ለመጠበቅ እና ራስን ለማብቃት አይደለም ፤ ጥሪያችን ጠፍቶ የነበረዉን ለመፈለግና ለማዳን እንደ መጣዉ እንደ ክርስቶስ የአባታችንን ፈቃድ ማድረግ ነው ፡፡ ምንድን ነበር የጠፋዉ ? ዘላለማዊ መንፈስ እንዲኖረን የሚያደርገዉ የመንፈስ ህይወት ፡፡ ኢየሱስ አንድ ተልዕኮ ነበረው - ለእኛ ወዳለው ፍቅሩ ይህን አለም ወደ ትክክለኛው እዉነት መመለስ እና እርሱን የምንወድበትን ችሎታ መመለስ ፡፡

ማቴዎስ (18፡ 12-14)፡ እነዚህ ሰዎስት ቁጥሮች የወንጌልን “አንድ ሌላ “ አሰራራ ይሰጠናል ፡፡ የጉዞ አደጋ(ስጋት) የወደቁትን ከመታደግ ይጠብቀናል ? ደህና የሆኑት የ99 ደስታ በደህንነት ስፍራ ያፀናናል ? የግል ወጪ፣ ጊዜ እና ጉልበት ቢያስወጣም የወንጌል እዉነት “ ሁሉ ወደ ንስኃ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሳል “ (2ጴጥ 3፡ 9) ፡፡

ማቴዎስ(18፡ 15-16)፡ ይህ ዓረፍተ ነገር ወንድማችሁ በእናንተ ላይ ምን አይነት ኃጢዓት ወይም ጥፋት እንደፈፀመባችሁ ለመለየት በአንድ ትርጉም ከኃላ ከቁጥር 17 መጀመር አለበት ፤ ኃጢዓት በቤተ ክርስቲያን የእምነት ሰራተኞችን የሚያረክስ እና ወደ እግዚአብሄር ትቸታን የሚያመጣ የሆነ ነገር እንደሆነ ለጥቅም ቤተ ክርስቲያንን መንገር ፡፡ ይህ የግለሰብ ምርጫ አይደለም ፤ የስሞታ አይነት ጥፋት አይደለም ፡፡ ስለ ምንናገረዉ የጠራን መሆን አለብን (ገላ 5፡ 19-20) ፡፡

ከብዙ ከሚመጣ እፍረት ወይም ትችት ለመጠበቅ በተቻለ እንደ ግል ይህን መጠበቅ አለብን ፤ ሁል ጊዜ ጎሉ ንስሀ ነው ፡፡ ላይመለስ ጊዜዉ ካለፈ ቦኃላ የግለሰቦችን መታደስ ለማየት ፍላጎቱ ከእኛ ጋር በትክክለኛ መረዳት ነገሩን ይዘዉት እንደነበር እረግጠኛ ለማዳረግ ሌላ ሰዉ ወይም ሁለት ለመዉስድ ያስገድደናል ፡፡ ከተቻለ ነገሩን ለመፍታት ለነገሩ ጊዜ መፍቀድ አለብን ፡፡

ፀፀት ከሌለ ነገሩ ወደ ቤተ ክርስቲያን ይመጣል በዚህም ምክንያት ከመንግስቱ ባህሪያት የሚያስወጡ መስመሮች እንዳሉ ሁሉም ይረዳሉ ፡፡ በቀላሉ በእምነት ዙሪያ በአንድ ላይ እንደማንሰራ እናዉቃለን እናም በመንፈስ ከነበርን ህብረት ሊኖረን አይችልም ፡፡

ማቴዎስ (18፡ 18-19)፡ እነዚህ ሁለት ጥቅሶች ምንኝዉንም ነገር አስፈላጊ ወይም ኅጢዓት ብሎ ለመጥራት መወሰናችን ጥሩ ለማድረግ ለእግዚአብሄር አስፈላጊ ነው ማለት አይደለም ፡፡ የሰማይህ ህጎች የምንችለዉ ቀዳሚያችን መሆኑን የምናመለክት የመንግስቱ ወንዶችና ሴቶች የምንሆን ነን ፡፡ በዚያ በሀሳባችን በምናምነው የመንግስቱ ኑሮ ሀሳባችን እስካለን ድረስ በምድር ላይ መስመሮችን እንስራለን ፤ ኃጢዓቶችን ይቅር ወይም በምንተዉ ጊዜ ሰማይ አይመዘግበዉም ማለት ነው ፡፡ ለግለሰብ ህግ መጣስ በትክክል ኃጢዓት ለሆነ ተግባር ክፍያ የምንፈልግ ከሆነ የከበረ የሚሆን የትክክለኛ ንስሀ ምልክቶችን ማየት ያስፈልገናል ፡፡ እምነታችን አናስገድደዉም እንማረዋለን ፤ እምነት የእግዚአብሄርን ቃል በመስማት ይመጣል በአስተዳደሩም ስር እንሰራለን ፡፡

ማቴዎስ (18፡ 20)፡ ይህ ቁጥር “ለመሰባሰባችን” ምክንያቱ እርሱ ከሆነ በመሰባሰባች ላይ ኢየሱስ ይገኛልም ይሳተፋል ፤ የቡድን አላማ ነገር ጉዳይ(አስፈላጊ ነገር) ላይ ነው ፡፡

ማቴዎስ (18፡ 35)፡ በዚህ ፅሁፍ ዉስጥ “በእዳ(በዉለታ)” እኛን የሚወክሉንን ለማየት ምክንያት የሚሆኑ ሁለት እዉነቶች አሉ ፤ የመጀመሪያው እዳ በግልፅ የእኛ ለእግዚአብሄር ነው ፡፡ የምንከፍልበት ምንም መንገድ የለም በዚህ ላይ የመጥራት መብት አለው ፤ የምናቀርበው ምንም የለም በተጨማሪም ለእርሱ ያቀረብነዉ ትርጉም ያለዉ ማንኛውንም ነገር ማሰብ መጀመር አንችልም ፡፡

ሁለተኛው እዳ በንፅፅር ሌሎች በጥፋት እዳ ሲይዙን ወይም በጥቂቱ በሌላ የባለዕዳ አይነት የሆነ ትንሽ ትዕዛዝ መተላለፍ ማለት እንችላለን ፡፡ ባለዳ የሆንበት ነገር ዘላለማዊ ክብደት የለውም ፤ በተቤዣችን ምህረት በዚህ ግንኙነት ዉበት መደሰት ብቻ እንችላለን ፤ ስለዚህ በማንኛዉም ጊዜ ስንናደድ ይቅርታ ለእኛ የብርሀን ነገር እንደሆነ ያመለክታል ይቅር መባላችንን ወደ “አካዉንታችን” መውሰድ አለብን ከዚያም በመቀጠል ለግለ እዳችን በግንኙነት ይቅርታን እናቀርባለን ፡፡

በተጨማሪም ይህ ያለ ይቅርታ ለሚጓዙት ቅጣን እንዳለ ያመለክታል ፤ ለአማኞች ይህን እንደ አንድ “ትልቅ” አመልካች በፅሁፎች በትክክል በማቅረብ መፅሀፍ ሙሉ የተዘጋጀ ነው ፡፡

መዝጊያ

ይህ “አንዱ ለሌላው “ ምዕራፍ በክርስቶስ የአንድነታችን መለኪያ ባሮ ሜትር መሆን አለበት ፡፡ “ አምላክ ነው “ የምንል ከሆነ በኑሮአችን እንመራለን ክርስቶስ እንዳደረገው በታናናሾች መካከል እንጓዛለን ፡፡ ለሌሎች የፍቅሩ አስተላላፊዎች ለመሆን ለህይወታችን በደስታ መብታችንን እክሳለን ፡፡ የተሰናከሉ እንደሚለሱ እና ለማንም ለመሰናክል ምክንያት ላለመሆን የምንችለዉን ምድረግ እንፈልጋለን ፤ የተሰናከሉ ካሉ ለማዳንና ለመመለስ እንፈልጋለን ፡፡ የጥፋት ግብ ከሆንን በመስቀሉ አይን ልናየው ይገባናል -“ አባታችን ይቅር እንዳላቸዉ “ ፤ እያደረጉ ያሉትን በትክክል አይረዱትም ፡፡

ጥያቄዎች

  1. በእምነት በግል እንዴት “ ትንሽ ልጅ “ ትሆናላችሁ (ማቴ 18፡ 3) ? ልክ እንደ “ህፃን ልጅ “ የመሆን ተቃራኒዉ ምንድን ይሆናል ?
  2. ማቴ (18፡ 6-7) ለማሰናከል ምክንያት ስለሚሆኑት ስለ ኢየሱስ ሀሳብ ምንድን ይገልጣል ? ሌሎችን ለማሰናከል ምክንያት ከመሆን ራሳችሁን እንዴት ልትጠብቁ ትችላላችሁ ? (1ቆሮ 10፡ 32-33; ፊል 2፡ 3)
  3. “ ለአንዱ በግ “ እግዚአብሄር በምን መንገድ 99 ተዋቸው ?
  4. በቤተ ክርስቲያን ኃጢዓትን ለመፍታት በማቴ (18፡ 15-17) የትዕዛዙን መንገድ ተከትላችሁ ታውቃላችሁ ? እንዴት ሁኔታዉን ፈታችሁት ?
  5. የሆነ ሰዎን በእዉነት ይቅር ማለት ምን ማለት ነው ? ያስናከላችሁን(ያስቀየማችሁን) ሰዉ ምን ያክል ጊዜ ይቅር ትሉታላችሁ ? ይቅር ባለማለት ማውራት እንዴት አሳሳቢ(ከባድ) ነው ? ማቴ (18፡ 21-35; ኤፌ 4፡ 32; ቆላ 3፡ 13)
  6. በማቴዎስ 18 በትምህርት ወይም በጥናት ዉስጥ መንፈስ ቅዱስ ምንድን አጉልቶ አስረዳችሁ (አሳያችሁ) ?

ቀጣይ፦ የዕለቱ ቃል →

የዕለቱ ቃል

Laura Martin Matthew 18:21-22, 35

“Then Peter came to Him and said, ‘Lord, how many times could my brother sin against me, and I forgive him?’ ‘I will tell you, not as many as seven,’ Jesus said to him, ‘but 70 times seven . . . So My heavenly Father will also do to you if each of you does not forgive his brother from his heart.’”

ኢየሱስ ደቀመዛሙርቱ አለም ከሚኖረው ህይወት የተለየ ህይወት እንዲኖሩ አዟል፡፡ የበደሏቸውን ሰባት ጊዜ ብቻ ሳይሆን ሰባሰባት ጊዜ ይቅር እንዲሏቸው ነግሯቸዋል፡፡ በሌላ አነጋገር፥ ይቅርታ ማድረግ እስካለባቸው ድረስ ይቅርታ እንዲያደርጉ ነው፡፡ እህቱን ወይም ወንድሙን ይቅር ያላለ ሰው ለዘላለም እንደሚሰቃይ የሚገልጽ ምሳሌን ኢየሱስ ተናገሯል፡፡

አንዳንዶቻችሁ ይቅርታ ከሚለው ቃል ትሸሹ የሆናል፡፡ ነገር ግን ይቅርታ ኢየሱስ ላይ ላለችሁ እምነት ቁልፉ ነው፡፡ ኃጢያታችሁን ለእርሱ ስትናዘዙ፥ ከአመፃ ሁሉ ይቅር ሊላችሁ ታማኝ ነው፡፡ የመስቀል ላይ ሞቱ ኃጢያታችሁን በሙሉ ሸፍኖታል፡፡ ለዘላለም ይቅር ተባላችኋል፡፡ ገደብ በሌለው ፍቅር ተወዳችኋል፡፡ በተጨማሪም ኢየሱስ እናንተ እንደተወደዳችሁ ሌሎችን ደግሞ እንድትወዱ ይላል፡፡ ይሁን እንጂ፥ ይቅርታ ማድረግ ጋር ሲመጣ፥ ምክንያቶችን በመዘርዘር ትሸሻላችሁ ወይም ታስወግዱታላችሁ፡፡ ለምሬት ቦታ ይከፍት ይሆናል እንጂ መቼም ትቶአችሁ አይሄድም፡፡ ዛሬ ጌታ ይቅር እንድትሉ እንዲረዳችሁ ጠይቁት፡፡

ይቅርታ ከእግዚያበሔር አብ ገደብ ከሌለው ፍቅር እና ፀጋ እንጂ በራሳችሁ ኃይል አይመጣም፡፡ ስለዚህ በእምነት እና በመታዘዝ፥ የሚጠየቃችሁን ሁሉ በማድረግ ተራመዱበት፡፡ የእርሱ ሰላም ከእናንተ ጋር ይሆናል፡፡

.

“በዚያን ጊዜ ጴጥሮስ ወደ እርሱ ቀርቦ፦ ጌታ ሆይ ወንድሜ ቢበድለኝ ስንት ጊዜ ልተውለት? እስከ ሰባት ጊዜን? አለው፡፡ ኢየሱስ እንዲህ አለው፦ እስከ ሰባ ጊዜ ሰባት እንጂ እሰከ ሰባት ጊዜ አልልህም፡፡. . . ከእናንተ እያንዳንዱ ወንድሙን ከልቡ ይቅር ካላለ፥ እንዲሁ ደግሞ የሰማዩ አባቴ ያደርግባችኋል፡፡”

— የማቴዎስ ወንጌል 18:21-22, 35

ተጨማሪ ጥቅሶች

  • ኤፌሶን 1:7-8 – “ በውድ ልጁም፥ እንደጸጋው ባለጠግነት መጠን በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኝን እርሱም የበደላችን ስርየት፡፡ ጸጋውንም በጥበብ እና በአእምሮ ሁሉ አበዛልን፡፡ ”
  • ቆላስይስ 3:13 – “ እርስ በእርሳችሁ ትዕግስትን አድርጉ፥ ማንም በባልንጀራው ላይ የሚነቅፈው ነገር ካለው፥ ይቅር ተባባሉ፤ ክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉ፡፡ ”
  • 1ኛ ዮሐንስ 1:9 – “ በኃጠያታችን ብንናዘዝ ኃጠያታችንን ይቅር ሊለን ከዐመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ፃድቅ ነው፡፡”

የመሲሁ ሙሉ ስዕል በወንጌላት፡ ክፍል 18