Giving God What We Have
ኢየሱስን እንዲህ ብለው ያግኙት፦ Servant Mark 6 በBible Gateway ያንብቡ (NASV)
ትምህርት
ድምፅ ብቻ
የማስተማሪያ ማስታወሻዎች
መግቢያ
ትናትና ለማህበረሰቡ እና ለእዉነተኛ ፈዉስ እና ህይወት ተስፋ ቆርጠዉ የነበሩትን ሰዎች በመፈወስ ኢየሱስ በአገልግሎት አመለካከቱ ስለ መታጨቱ እና ስለ ማገልገሉ አዉርተናል ፡፡ በማርቆስ 6 ኢየሱስ ወደ ተወለደባት ከተማ ናዝሬት ተመለሰ በዚያ ካሉ ሰዎችም ጥያቄዎች ገጠሙት (ቁጥር 1-6) ፤ ከዚያም ኢየሱስ በእርኩሳን መናፍስት ላይ በስልጣን በጥንድ 12ቱን ደቀ መዛሙርቱን ላካቸው ፡፡ እንዲሄዱ ሾማቸው ከዚያም ሄደዉ ለሚያደርጉት ትዕዛዝን ሰጣቸው (ቁጥር 6-13) ፤ ኢየሱስ አገልግሎቱን እያንሸራተተ(እያስለመደ) ነበር ፡፡ ይህ እየሆነ በነበረበት ጊዜ መጥምቁ ዮሐንስ በንጉስ ሄርዶስ አንገቱ ተቆርጦ (ተቀልቶ) ነበር ፤ ስለ ተከሰተው ደቀ መዛሙርቱ በሰሙ ጊዜ በአካል የኢየሱስን መንገድ ለማዘጋጀት የመጣዉን ለመቅበር ሰዉነቱን ለማግኘት እና በመቃብር ለማስቀመጥ መጡ (ቁጥር 14-29) ፡፡
ትምህርት
ማርቆስ (6፡ 30-40)፡ ሐዋሪያቱ “ በአገልግሎት ጉዙአቸዉ ላይ “ ፈፅመዉት የነበረዉን ለኢየሱስ ለማቅረብ ተመለሱ ፡፡ ኢየሱስ ለእረፍት ወደ ገጠራማ ስፍራ ወሰዳቸው ፤ ይህ ማፍሰስ….ማፍሰስ…..ማረፍ የሚሆንን ንድፍን(ምዴልን) የሚመስል ይሆናል ፤ በሚያሳዝን ሁኔታ ዛሬም በአገልግሎት እፈራለሁ በማይንቀሳቀስ እርምጃ እና ማስተካከያ ለመጠበቅ እንሞክራለን ፤ ነገር ግን ኢየሱስ በሙሉ ነቀፋ ችግር ሄደ ከዚያም አረፈ እንደገናም ጀመረው ፡፡ ለመብላት እንኳን ጊዜ ስላልነበራቸዉ እንደ ገና መሞላት እንዲያገኙ ለመፍቀድ ቤተሳይዳ አጠገብ አለች አካባቢ ወሰዳቸው (ሉቃ 9፡ 10) ፡፡ ምናልባትም በመጥምቁ ዮሐንስ ሞት ምክንያት ለማዘን ኢየሱስ አርቆ ወሰዳቸዉ ወይም በፖለቲካዉ አለማረፍ ምክንያት ፡፡
በአገልግሎት ረፍት አስፈላጊ ነው ፡፡ ብዙ ይጠፋል ፤ አንዳንዶች ከኢየሱስ ጋር በጀልባዋ ናቸው ነገር ግን ዉሀ በማፍሰስ ጊዜአቸዉን አሳለፉ ፤ ከኢየሱስ ይልቅ በራሳቸዉ ላይ የተደገፉ ነበሩ ፡፡ ቫይንስ ሀቨነር “ ተለይታችሁ እና አርፋችሁ የማትመጡ ከሆነ ተለይታችሁ ትመጣላችሁ “ ብሏል ፡፡
በጀልባ (4 ማይል ያክል ጉዞ) ሄዱ ነገር ግን ሰዎቹ ሲወርዱ አዩአቸው እዚያ ያሉትን ሊያገኙዓቸዉም(ስምንት ማይል ያክል) ሮጡ(ቁጥር 33) ፤ ሰዎቹ ኢየሱስን ለመስማት በጣም ተርበዉ ስለ ነበር ከእርሶ ኃላ ሮጡ ፡፡ ኢየሱስ ወደ ዳርቻ እንደወረደ “ ብዙ ህዝብ “ ጠበቃቸው “ በእነርሱ ላይ ርህራሄም ነበረው “ ፤ ሁል ጊዜ ርህራሄ ወደ ድርጊት ይመራል (ቁጥር 34) ፡፡ ማር (1፡ 41) የኢየሱስን ርህራሄ ጥልቀት ያሳያል፡ “ ኢየሱስም አዘነለት እጁንም ዘርግቶ ዳሰሰዉናእወድዳለሁ ንፃ አለው ፡፡ “ አንድ እዉነተኛ አገልጋይ ርህራሄ አለው ፤ ርህራሄ ወደ ድርጊት ይመራል (ዘጸ 34፡ 6; ዘኁ 27፡ 17) ፡፡
ኢየሱስ ብዙዉን ህዝብ ማስተማር ጀመረ ፤ “ ነገር ግን መሽቶ ነበር “ ደቀ መዛሙርቱም “ ቦታው ምድረበዳ ነው አሁንም መሽቶአል “ በማለት የዉሸት ርህራሄ አሳዩ (ቁጥር 35) ! ሀሳባቸው ሰዎቹን ለመላክ ነበር በዚህም ለራሳቸዉ ምግብ መግዛት እንዲችሉ ነበር ፡፡
ለምን የዉሸት ርህራሄ ? መጀመሪያ ለራሳቸዉ ምግብ ለመፈለግ ጊዜ እንዲኖራቸው ሊልኳቸዉ ዝግጁ ነበሩ (ቁጥር 36) ፤ ሁለተኛ ለህዝቡ ምግብ ለመግዛት ገንዘብ መሰብሰብ እንዳለባቸው ጠየቁ (ቁጥር 37) ፡፡ 200 ዲናር የስምንት ወር ደሞዝ ነበር በህዝቡም ላይ ለማዉጣት መጠኑ የማይቻል ይመስላል ፡፡
ለደቀ መዛሙርቱ ይህ የልብ ሁኔታ ነበር ፤ ዋይርስቤ ቤት የሌላቸዉን እንዴት እንደሚመግቡ መሳል በመሞከር ደቀ መዛሙርቱን ከቤተ ክርስቲያን ኮሚቴ ጋር ያወዳድራል፡ “ በዚያ አቀራረብ ተስማሚ የኮሚቴ አባል ስርተዋል !” ይህ የቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ነው፡ እግዚአብሄር በሚያሳይ ጊዜ ምን ሊሆን እንደሚችል በማሰብ ፋንታ በሰዎች ላይ ገንዘብን እንወረዉራለን ወይም እንልካቸዋለን ፡፡
ኢየሱስ “ ስንት እንጀራ አላችሁ “ ብሎ በመጠየቅ ሌላ አማራጭ አቀረበ (ቁጥር 38)( ዮሐ 6፡ 9) ? አምስቱ እንጀራና ሁለቱ አሳ ችግር ወይም መፍትሄ ነበሩ ፡፡ በአረንጓዴ ሳሩ ላይ ወደ መቶዎች እና ሀምሳዎች ቡድን የሚከፋፍሉ ደቀ መዛሙርቶች ኢየሱስ ነበሩት ፤ በዚህ መረዳት ስንመለከት አንዱን ለመመገብ የሚጠብቅን ብዙ ህዝብ ያያሉ ወይም ኢየሱስን በመጠቀም ሁሉንም ነገር በሚሰጠው አንዱን ልጁን በመጠቅም እንዴት በአንድ ላይ አስቀምጦአቸዉ እንደነበር ያያሉ ፡፡
በቁጥር 41 ኢየሱስ ምግቡን አነሳና ወደ ሰማይ በመመልከት ( በፀሎት ቁመና በእግዚአብሄር ላይ መደገፉን ያሳያል ) እንጀራዉን በመቁረስ ለደቀ መዛሙርቱ ሰጣቸው ፤ ለህዝቡ ሁሉም እስኪ ጠግቡ ድረስ ምግቡን እንዲያድሉ ለደቀ መዛሙርቱ መስጠቱን ቀጠለ (ቁጥር 42) ፡፡
ዋይርስቤ “ አምራቾች ሳንሆን አከፋፋዮች እንደሆንን “ ያመለክታል ፡፡ ሁሉም መጥገባቸዉ ብቻ አልነበረም ነገር ግን የተረፈዉ 12 ቅርጫት ሙሉ ነበር ፡፡ 5,000 ወንዶች ብቻ የህዝቡ አካል ነበሩ ምክንያቱም ሴቶቹ እና ልጆቹ ስላልተቆጡሩ ፤ አንዳንድ ግምቶች ህዝቡ ከ7,000-8,000 ሰዎች ሲሉ ሌሎች ደግሞ ከ20,000 እንደሚበዙ ያመላክታሉ ፡፡ እግዚአብሄር በመትረፍረፍ ባረካቸው ፡፡
መዝጊያ
አንዳንድ ጊዜ ባላችሁ ነገር ላይ ብቻ በእግዚአብሄር መታመን እና እንዲያበዛዉ መፍቀድ ያስፈልጋችኋል ፡፡ ተስፋዬ እና ፀሎቴ የትም ብንሆን ሁልጊዜ እግዚአብሄርንን እንድንደገፍ ነው ፤ ይህ ሁሉ ተጀምሯል ምክንያቱም ያስፈልጋቸዉ በነበረዉ ላይ ርህራሄ ስለነበረው ፡፡ ሁልጊዜ ርህራሄ ወደ ድርጊት ይመራል ፡፡
Earl Radmacher, Ronald B. Allen, and H. Wayne House, eds., Nelson’s New Illustrated Bible Commentary (Nashville: Thomas Nelson Publishing, 1999), p. 1218.
Vince Havner; quoted in Warren Wiersbe, The bible Exposition Commentary: Matthew––Galatians (Colorado Springs, CO: David C. Cook, 1989), p. 131.
Warren Wiersbe, The bible Exposition Commentary: Matthew––Galatians (Colorado Springs, CO: David C. Cook, 1989), p. 132.
Warren Wiersbe, p. 132.
ጥያቄዎች
-
የኢየሱስ የትዉልድ ቦታ ናዝሬት በእርሱ ላይ ለምን እንዳሾፉበት እና በእርሱ ለማመን እምቢ ለምን እንዳሉ ምን ታስባላችሁ ? በዚያ ኢየሱስ ለምን ብዙ ታዓምራቶችን አላደረገም (ዕብ 11፡ 6) ? እሱ ወይም እሷ ለእናንተ የተለመደ ስለ ነበር ስጦታቸዉን እና ጥሪያቸዉን ባለማክበር ጥፋተኞች ነበራችሁ ?
-
ኢየሱስ 12ቱን ደቀ መዛሙርቱን በመላክ ምንድን እንዲያደርጉ ስልጣን ሰጣቸው ? መልዕክታቸዉ ምን ነበር ?
-
በማር (6፡ 13) ደቀ መዛሙርቱ አጋንንትን አስወጡ፣ ብዙ በሽተኞችን በዘይት በመቀባት ፈወሱ ፤ ሰዎችን የመቀባቱን ይህን ተግባር በአጠቃላይ ያስቀመጠዉ(ያስያዘው) ማን ነበር ? (ዘጸ 29፡ 7; 1ነገ 19፡ 16; 2ነገ 9፡ 6; ያዕ 5፡ 14)
-
ንጉስ ሄርዶስ ኢየሱስን መጥምቁ ዮሐንስ ከሞት ተነስቶ ይሆናል በማለት ለምን አመነ ? ሌሎች ኤልያስ እንደ ነበር ለምን አመኑ (ሚል 3፡ 1; 4፡ 5-6; ማር 6፡ 17-27) ? ሄርዶስ አድርጎት በነበረዉ በግልፅ ኃጢዓተኝ ነበር ፡፡ በኃጢዓት በተመለከትን ጊዜ በእዉነት ኢየሱስ ማን እንደሆነ ለማየት አስቸጋሪ እንደሆነ ታስባላችሁ ? ለምን ወይስ ለምን አያስቸግርም ?
-
ኢየሱስ ለሰዎቹ የሚበሉት ነገር እንዲሰጡዓቸዉ በተናገራቸዉ ጊዜ በደቀ መዛሙርቱ አይምሮ ዉስጥ ምንድን ይመላለስ እንደ ነበር ምን ታስባላችሁ (ማር 6፡ 37) ? ሁል ጊዜ የእግዚአብሄር ስጦታ በምን ይጀምራል (ማቴ 6፡ 31-33; ማር 6፡ 38; ፊል 4፡ 19) ? በምንም በሌላ መንገድ ከእግዚአብሄር ዉጪ መሆን ያልቻለ ለእናንተና ለሌሎች እግዚአብሄር የሰጣችሁን እንዴት አያችሁት ?
-
በማርቆስ 6 በትምህርት ወይም በጥናት ዉስጥ መንፈስ ቅዱስ ምንድን አጉልቶ አስረዳችሁ (አሳያችሁ) ?
የዕለቱ ቃል
Laura Martin Mark 6:42-43
“Everyone ate and was filled. Then they picked up 12 baskets full of pieces of bread and fish.”
ኢየሱስ እና ደቀመዛሙርቱ እረፍት ለማድረግ እና ራሳቸውን ለማደስ በድጋሚ ወጡ፡፡ ግን እንደገና፥ ሕዝቡም መጣ፡፡ ያም ሆኖ፥ ኢየሱስ አዘነላቸው እና ስለብዙ ነገር ያስተምራቸው ጀመር፡፡ ለትህምርቱ መንፈሳዊ ረሀብ ነበራቸው፡፡ ይሁን እንጂ፥ ምሽት ሲመጣ ፥ ሥጋቸውም ተራበ፡፡ በዙሪያ ወዳሉ መንደሮች ከማሰናበት ይልቅ ፥ ኢየሱስ ያለውን አምሰት እንጀራ እና ሁለት አሳ ወሰደ እና ምግቡን ባረከ፡፡ በተአምር፥ አምስት ሺውም በልተው ጠገቡ እና አሥራ ሁለት መሶብ ቁርስራሽ አነሱ፡፡
በህይወታችሁ ዙሪያችሁን እያያችሁ ፥ እንዴት ላደርገው ነው? ፥ ብላችሁ የምታስቡበት ጊዜያት ይኖራሉ፡፡ ኢየሱስን ተመልከቱ፡፡ ለዛሬ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ እንዲያዘጋጅላቸሁ ጠይቁት፡፡ እርሱ ስለእናንተ ያስባል ፥ ደግሞም ስለ ነገ አታስቡ ምክንያቱም ነገ ለራሱ ይጨነቃል ብሎ ተናገሯል፡፡ አስቀድማችሁ ጽድቁን እና መንግስቱን ስትፈልጉ፥ ለነፍሳችሁ እና ለስጋችሁ ያዘጋጅላችኋል፡፡ የተአምራት አምላክ ነው፡፡
“ሁለቱን ዓሣ ደግሞ ለሁሉ ከፈለ። ሁሉም በልተው ጠገቡ፤ ከቍርስራሹም አሥራ ሁለት መሶብ የሞላ አነሡ ከዓሣውም ደግሞ። ”
—ማርቆስ 6:42-43
ተጨማሪ ጥቅሶች
- መዝሙረ ዳዊት 81:10 — “ከግብጽ ምድር ያወጣሁህ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ነኝና፤ አፍህን አስፋ እሞላዋለሁም። ”
- የማቴዎስ ወንጌል 6:34 — “ነገ ለራሱ ይጨነቃልና ለነገ አትጨነቁ፤ ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል። ”
- ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:19 — “አምላኬም እንደ ባለ ጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ይሞላባችኋል። ”
የመሲሁ ሙሉ ስዕል በወንጌላት፡ ክፍል 34
ትምህርት እና የዕለቱ ቃል
እያንዳንዱ ቀን ሁለት ክፍሎች አሉት፦ ትምህርቱ እና የዕለቱ ቃል። ከአንዱ ወደ ሌላው ለመሄድ እነዚህን አዝራሮች ይጠቀሙ።
የማስተማሪያ ማስታወሻዎች እና ጥያቄዎች
ከቪዲዮው አጠገብ እነዚህ ትሮች የማስተማሪያ ማስታወሻዎችን እና ጥያቄዎችን ያሳያሉ። ለጥያቄ የሰጡት መልስ ከመልስ ሳጥኑ ሲወጡ ይቀመጣል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል
ይህ አገናኝ ክፍሉን በBible Gateway ይከፍታል፣ ክፍሉም ምልክት ያገኛል። በራስዎ መጽሐፍ ቅዱስ ካነበቡት፣ በ«እድገት» ውስጥ በእጅዎ ምልክት ያድርጉበት።
በዚህ ትምህርት ላይ ያለዎት እድገት
ቪዲዮውን ወይም ድምፁን እስከ መጨረሻ ሲያጫውቱ፣ ማስታወሻዎቹን ወይም የዕለቱን ቃል እስከ መጨረሻ ሲያነቡ፣ ወይም እያንዳንዱን ጥያቄ ሲመልሱ አንድ ክፍል በራሱ ምልክት ያገኛል። እዚህም አንድን ክፍል በእጅዎ ምልክት ማድረግ ይችላሉ።
ማውረዶች
እዚህ ቪዲዮውን፣ ድምፁን እና ትምህርቱን እንደ PDF ፋይሎች ማስቀመጥ ይችላሉ። ማውረዶች በእድገትዎ ውስጥ አይቆጠሩም።
እርዳታ ይፈልጋሉ?
ጥያቄ ለመላክ ወይም ስለ ችግር ለመንገር ይህን አዝራር ይጠቀሙ። ከዚያም ይህን ጉብኝት እንደገና ማድረግ ይችላሉ።