How to Pray Like Jesus
ኢየሱስን እንዲህ ብለው ያግኙት፦ Son of Man Luke 11 በBible Gateway ያንብቡ (NASV)
ትምህርት
ድምፅ ብቻ
የማስተማሪያ ማስታወሻዎች
መግቢያ
ኢየሱስ ንጉስ እንደሆነ ለአይሁዶች በፃፈዉ በማቴዎስ ጀምረናል ፤ ማርቆስ ሮማዉያን አድማጮች ላይ አተኮረ እናም በጣም በብዙ ድርጊቶች ኢየሱስን እንደ አገልጋይ አይተነዋል ፤ አሁን ኢየሱስ ሰዋዊነት እና መለኮት ላይ ባተኮሮዉ ሉቃስ ላይ ነን ኢየሱስንም እንደ ሰዉ ልጅ እናያለን ፡፡ እንደ ሀኪም ሉቃስ ለመፈወስ በኢየሱስ ፍላጎት አደረሰ ነገር ግን ተጨማሪ ብዙ ነበር ፡፡
ትምህርት
ሉቃስ (11፡ 1)፡ በዚህ ቁጥር “ በአንድ ስፍራ በመፀለይ “ እና ለአባቱ ፍቃድ ራሱን በመስጠት ኢየሱስ የፀሎት አኗኗሩን እያሳየ ነበር ፡፡ “ በጨረሰም ጊዜ ከደቀ መዛሙርቱ አንዱ ጌታ ሆይ ዮሐንስ ደቀ መዛሙርቱን እንዳስተማረ እንጸልይ ዘንድ አስተምረን አለው “ ፤ ኢየሱስም የአምላክን ፀሎት ደግሞ በመናገር መለሰ ፡፡ ማቴዎስ ካደረገዉ በላይ ሉቃስ ይህን በተለያዬ ቦታ አስቀምጦታል አሳጥሮትማል ፡፡ ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱ ይህን አንድ ጊዜ ብቻ አላስተማራቸውም ነገር ግን ወደዚህ ተመልሶ መምጣቱን በመቀጠል እስኪረዱት ድረስ በትምህርት አበረታቸው ፡፡
ሉቃስ (11፡ 2-4)፡ ኢየሱስም “ ስትፀልዩ…” ብሎ ጀመረ በግሪክ ንግግሩ የአኗኗር ልምድ እንደሆነ የሚያሳይ ነው ፡፡ የእግዚአብሄር ፀሎት ራሱ ፀሎት ይሆናል ማለት ሳይሆን የፀሎትን ዋና ዋና ሀሳብ ያወጣ እንጂ ፤ ማይክ ብሪን የዋና ዋና ሀሳቡን አባላትን(ነገሮችን) ኢየሱስ ያካተታቸዉን ይሰጣል፡ 1) የአባቱን ባህሪይ (ማቴ 6፡ 9)፡ “ በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ ስምህ ይቀደስ “ ፤ 2) የአባቱን መንግስት (ማቴ 6፡ 10)፡ “ መንግስትህ ትምጣ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን “ ፤ 3) የአባቱን አቅርቦት(ስጦታ) (ማቴ 6፡ 11)፡ “ የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን “ ፤ 4) የአባቱን ምሕረት (ማቴ 6፡ 12)፡ “ እኛም ደግሞ የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን “ ፤ 5) የአባቱን መሪነት(ምሪት) (ማቴ 6፡ 13)፡ “ ወደ ፈተና አታግባን “ ፤ 6) የአባቱን ጥበቃ/ነፃ አዉጪነት (ማቴ 6፡ 13)፡ “ ከክፉም አድነን እንጂ “ ፤ ይህ በሉቃስ ፀሎት ያልተካተተ ነው ፡፡
ሉቃስ (11፡ 5-8)፡ ሉቃስ በግሉ ማርቆስን ያውቀዋል ፤ ለማርቆስ አወራዉ የቻለዉን ያክልም መረጃ አገኘ ፡፡ ሉቃስ ጠቅላላ አገልግሎቱን፣ የቤተ ክርስቲያንን መረጃ፣ የተልዕኮዉ ጥሪን እና እንዴት ተደርጎ እንደ ሚኖር ማስቀመጥ ፈለገ ፡፡ የአባቱን ጥበቃ/ ነፃ ማውጣት በማካተት ፋንታ ሉቃስ የኢየሱስን ትምህርት አኗኗር ላይ አካተተው (ቁጥር 5) ፤ ኢየሱስ በቤቱ ለመጣበት(ድንገት ለተከሰተበት) እንግዳ እንጀራ ለመፈለግ በእኩለ ሌሊት ላይ ወደ ወዳጁ ቤት ስለሄደዉ አንድ ሰዉ ታሪክ ነገራቸው ፤ (ቁጥር 5-6) ፤ ወዳጁ ለመነሳት እምቢ አለው (ቁጥር 7) ነገር ግን ሰዉዬው ያለሟቋረጥ መነዝነዙን ቀጠለ (ቁጥር 8) ፡፡ በፀሎት ያለሟቋረጥ የመነዝነዙ ስዕል ሀሳቡ(ቁም ነገሩ) ነበር ፤ በፀሎት ያለሟቋረጥ እንቀጥላለን ወይስ አንዴ ይበቃናል እየደገሙ ለመቀጠል አስፈላጊነቱ አይሰማንም ? በፀሎት የፀና ስፍራ ላይ እንድንሆን እንደ መስፈርት ይህን ኢየሱስ አቀረበ ፡፡
በአቋም መፅናት (አንኤድይ) በግልፅ “ አይነ ደረቅ፣ የሚያስቸኩል (አንገብጋቢ) ወይም ከድፍረት የሚበልጥ “ ማለት ነው ፤ የሚያገናኝ አይነት ነው ፡፡ የሀይፎርድ ፅሁፍ “ ፍላጎት የሚያገነኝ ምርጥ መንገድ መስሪያ አይደለም ነገር ግን የተለመደዉን ፕሮቶኮል የተወ የሚያስፈልገዉን በማወቅ የወሰደ የአንድ ሰዉ ታዋቂነት ነው ፤ ኢየሱስ የመጀመሪያ መሰናክላችሁ እግዚአብሄር ሳይሆን በነፃነት ለመጠየቅ የራሳችሁ መወላወል ነዉ እያለ ነው ፤ ለመጠየቅ የማያስፈሩ የድፍረት አይነቶችን መማር ያስፈልጋችኋል - የሚያስፈልጋችሁን ወይም ሁኔታችሁን ለመጠየቅ ፡፡ “
ሉቃስ (11፡ 9-10)፡ “ እኔም እላችኋለሁ ለምኑይሰጣችሁማል ፤ ፈልጉ ታገኙማላችሁ ፤ መዝጊያን አንኳኩ ይከፍትላችሁማል “ (ቁጥር 9) ፡፡ የሆልማን መፅሀፍ ቅዱስ ትርጉም የዚህን ጥቅስ በድርጊቱ መግለጫ በአሪፍ ሰርቶታል - መጠየቅ በመቀጠል፣ መፈለግን በመቀጠል እና ማንኳኳትን በመቀጠል ! ተጠቃሎ በነበረዉ ላይ በቀጥታ ትዕዛዝ ኢየሱስ በጥቂቱ የሚያስቁ ምሳሌዎችን ተከተለ (ቁጥር 9-10) እንዲሁም የአባት ተፈጥሮአዊ ፈቃድ አስተዋሽነት ተደርሶናል (ቁጥር 11-13) ፡፡ አስታዉሉ መጠየቅ፣ መፈለግ እና ማንኳኳት የፀኑ ድርጊቶች ናቸው ፤ እግዚአብሄር ከሚሄድበት መስመር ጋር ራሳችንን የምናገኝበት ቋሚ ስፍራ ነው ፤ ሁሉም ሰዎስቱም ድርጊት ለሚቀጥል ለማያቋርጥ ተግባር ይጠቀሳሉ ፡፡ ተግባሪዊ አንድምታዉ ለመጀመር ነው….ወይም እዛዉ ላይ መጠበቅ… ነገር ግን በመታዘዝ እና በቅርርብ አድርጉ እንጂ በህጋዊነት አይደለም ፡፡
መጠየቅ፡ ቃሉ በፀሎት መልስ ላይ ፍቃድ በቅንንት ሲስተካከል የፀሎትን ተግባር የሚገልፅ ነው ፤ ፍላጎቱ ደብዛዛ የሆነ ወይም የተከፈለ ጥያቄ አይደለም ፤ እንደዉም ብዙ ጊዜ የሚያስፈልገን የለንም ምክንያቱም ስላልጠየቅን (ያዕ 4፡ 2) ፡፡
መፈለግ፡ የመፈለግ ግቡ የሆነን ሰዉ መፈለግ ነው ፤ የመጀመሪያ ጎላችን እግዚአብሄርን መፈለግ ነው ፡፡ መፈለግ የሚለዉ ቃል ትርጉሙ - እንደ ማምለክ ከእግዚአብሄር ኋላ በአንድ ልብ መጠየቅ ነው ፡፡
ማንኳኳት፡ የሚለዉ ቃል በማያቋርጥ ማንኳኳት፣ መፀለይ እና ለመልስ ተስፈኛ ሆኖ በመጠበቅ ከአባታችን ጋር በጣም የተገናኝን(የቀረብን) በመሆናችን በመፈለግ በቅንነት በአስቸኳይ የሚተገበርን ይገልፃል ፡፡
ሉቃስ (11፡ 11-13)፡ ክፉዎች ሆነን ለልጆቻችን እንዴት መልካም ስጦታ መስጠት ካወቅን (ቁጥር 11-12) ፍፁም ባህሪይ ያለው እግዚአብሄር ለምን መልካም የሆነዉን ሊሰጠን አይፈልግምን (ቁጥር 13) ?
ሉቃስ (11፡ 14-19)፡ ከዚያም ሉቃስ ወደ ብዙ አጋንንታዊ አጋጣሚዎች ተጓዘ ፤ ደቀ መዛሙርቱ በሉቃስ 8 ኢየሱስ ከሌጊዎን ላይ አጋንንትን ሲያስወጣ ምስክር ነበሩ ከዚያም በመቀጠል በሉቃስ 10 ተመሳሳይ እንዲያደርጉ ተላኩ ፤ ኢየሱስ እንደገና ይህን እንዴት እንደሚያደርጉት አስተማራቸው ፡፡ ኢየሱስ የማይናገር የነበረዉን አንድ አጋንንት አስወጣው ፡፡ “ አጋንንት የተቆጣጠረው “ የሚለዉ ቃል የዚህ ጥሩ አያያዝ አይደለም ፤ በግልፅ ይህ ማለት “ አጋንንት ያለበት “ ሲሆን ትርጉሙም አጋንንቱ ያጣበቀዉ ማለት ነው ፡፡ አጋንንቶች ሰዎችን በተለያዩ መንገዶች ያጠቃሉ በአጠቃላይ በሚያደርጉት ፤ ነገር ግን በመለዓክት ካመናችሁ በአጋንንቶች ማመን አለባችሁ ፡፡
ህዝቡ ተመለከተና ተደነቁ (ቁጥር 14) ፤ ነገር ግን አንዳንዶች የኢየሱስ ኃይል ከአጋንንት መሪዎች ከብኤል ዜቡል እንደ መጣ ተናገሩ (ቁጥር 15) ፡፡ ብኤል ዜቡል የከነዓናዊያን አምላክ ብኤልዜቡል ትርጓሜ የሚመስል ይሆናል (2ነገ 1፡ 2) ፤ በምርጥ ሊቀ መለዓክ ለሆነዉ ለሰይጣን አይሁዶች የተጠቀሙበት ሌላ ስም ነበር ፡፡ ሀቪላህ ኩኒንግሀም ከችግር በላይ በጥንካሬ ሰይጣን አንደ “ መልዓክ በአምላክ ዉስብስብ “ ተሰየመ ፤ አይሁዶች መሪ አድርገዉት ነበር ፡፡ ኢየሱስ ምን እያሰቡ እንደ ነበር ተረዳ ፤ እንደ እግዚአብሄር ልጅ ልባቸዉን ያውቃል ፤ እዉነታቸዉ ስህተት ነበር ፡፡ ሰይጣን በራሱ ላይ ጠላት የሚሆኑበትን ቤተሰቦች አይፈጥርም - በስራዉ ላይ ኪሳራ የሚያመጡበትን (ቁጥር 17-18) ፡፡
ሉቃስ (11፡ 20-23)፡ ምድር ላይ እግዚአብሄር አጋንንቶቹን ማስወጣቱ የእግዚአብሄር መንግስት እንዳለ ማረጋገጫ ነው (ቁጥር 20) ፡፡ በኢየሱስ እግዚአብሄር ከሰይጣን በላይ ጠንካራ እንደ ሆነ ራሱን አሳዬ (ቁጥር 21-22) ፡፡ የእግዚአብሄር መንግስት መገኘት በግጥሚያዉ ለሚደሰቱት አድሎ ለሌለባቸዉ አድማጮች የሰይጣንን ኃይል ገልብጥ አልጠራቸዉም ፤ ሁሉም ሰዉ ወገኑን መዉሰድ አለበት (ቁጥር 23) ፡፡
ሉቃስ (11፡ 24-26)፡ ኢየሱስ አጋንንትን ማስወጣት የህይወት ቁም ነገር እንዳልነበር ለማሳየት ሌላ ምሳሌ ነገራቸው ፤ መጥፎዉን ካስወገድነዉ በላይ ብዙ እንሰራላን ፤ አጋንንቱ የማይሰራ አይሆንም እናም ሰዉዬዉ ካልተያዘ - አጋንንቱን ለመተካት በሆነ ነገር በዚያ ህይወት ካልተሞላ - እንደ ገና በጥቃት ስር ለማድረግ ይመጣል (ቁጥር 26) ፤ በዚህም ምክንያት የሰዉዬዉ ሁኔታ በፊት ከነበረዉ በይበልጥ አስከፊ ይሆንበታል ፡፡
ሉቃስ (11፡ 27-28)፡ በኢየሱስ ትምህርት በመሀከል ላይ አንዲት ሴት “ የተሸከመች ማህፀንና የጠባሃቸው ጡቶች ብፁዓን ናቸው ! “ አለችዉ ፤ በቁጥር 28 ኢየሱስ ለዚህ አሪፍ ድምፅ በረከት መልካም ትርጉም “ አዎን ብፁዓንስ የእግዚአብሄርን ቃል ሰምተዉ የሚጠብቁ ናቸው ! “ አለ ኢየሱስ በዙሪያ ላይ መለሰው ፤ ስለ እናቱ ወይም ስለ ትምህርቱ አልነበረም ፡፡ ኢየሱስ ቃሉን በመስማት በእግዚአብሄር መንግስት ወደ ሚኖሩት ትኩረቱን ቀየረው ፤ ስለ ኢየሱስ ጥሩ ነገር ከመናገር ያለፈ ነው ፤ ማለትም ሰምቶ ማድረግ ነው ፡፡ ሰምቶ ማድረግ !
ሉቃስ (11፡ 29-54)፡ ኢየሱስ በዮናስ ምልክት ላይ በመወያየት የዚህን ክፍል ትምህርት ጨረሰ (ቁጥር 29-32) የአይን አስፈላጊነት ለመላዉ ሰዉነት መብራት በመሆን ነው (ቁጥር 33-36) በተጨማሪም ኃይማኖታዊ ግብዝነት በሚተገብሩ ላይ ሀዘንን አወጀ(ተናገረ) (ቁጥር 37-52) ፤ ማቴ (23፡ 13-36) ሀዘኖቹን ይዘረዝራል ፡፡
መዝጊያ
በእነዚህ በሚያስተምሩ ክስተት ፅሁፎች ኢየሱስ መስመር መሳሉን አሳየ፡ መስመሮቹ በጥሩ እና በክፉ መካከል በጨለማና በብርሀና መካከል ፡፡ ከዚህ ፅሁፍ የሚወሰዱ ብዙ አሉ፡
- የኢየሱስ ተከታዮች ህይወት አስፈላጊዉ አካላቸው ፀሎት ነው ፡፡
- ዉጊያ ላይ ነን - አጋንንታዊ ኃይሎችን በመቃወም ፡፡
- ሰይጣንን መፍራት አያስፈልገንም ምክንያቱም በብዙ የሚጠነክረዉ አንዱ ስለመጣ ፡፡
- የክርስቶስን መብራት እንፍቀድ(እናብራ) - ቃሉ፣ መገኘቱ ይሞላችኋልም ሌሎችን እንድትረዱ ይረዳችኋል ፡፡
Mike Breen, Building a Discipling Culture, 3d ed (Greenville, SC: 3DM Publishing, 2017), p. 133.
Jack Hayford, Prayer is Invading the Impossible (New York: Ballantine Publishers, 1983), p. 49.
ጥያቄዎች
-
ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን እንዴት እንደሚፀልዩ ከማስተማር ቀጥታ ወደ አንድ ታሪክ መናገር ሄደ ፤ ሉቃስ (11፡ 5-8) አንብቡ ፡፡ በቁጥር 8 ኢየሱስ በጓደኛዉ ፅናት ምክንያት ሰዉዬው ተነስቶ ጓደኝዉ የሚያስፈልገዉን ይሰጠዋል አለ ፤ ይህ እንዴት በፀሎት ላይ ወደላው ትምህርቱ ይገኛኛል ?
-
ሉቃስ (11፡ 9-10) ለሚጠይቅ ይሰጠዋል፣ የሚፈልግ ያገኛል፣ የሚያንኳንኳ ይከፈትለታል ይላል ፤ የሚሰጡት፣ የሚገኙት እና የተከፈተ የሚሆነዉ ነገርች ምንድን ናቸው ?
-
ሉቃ (11፡ 23) “ ከእኔ ጋርም የማያከማች ይበትናል “በሚለዉ ምን ማለቱ ነው ?
-
አይን እንደ ሰዉነት መብራት የተገለፀ ነው (ሉቃ 11፡ 34) ፤ ምን ማለት እንደሆነ ምን ታስባላችሁ - አይናችሁ መጥፎ በሚሆን ጊዜ ሰዉነታችሁ ደግሞ ሙሉ በጨለማ ይሆናል ማለት ነው ?
-
በሉቃ (11፡ 52) ኢየሱስ ሕግ አዋቂዎችንየእዉቀትን ቁልፍ እንደ ወሰዱ ተናገረ ፤ ይህ ምን ማለት ነው ?
-
በሉቃስ 11 በትምህርት ወይም በጥናት ዉስጥ መንፈስ ቅዱስ ምንድን አጉልቶ አስረዳችሁ (አሳያችሁ) ?
የዕለቱ ቃል
Laura Martin Luke 11:2–3
“He said to them, ‘Whenever you pray, say: Father, Your name be honored as holy, your kingdom come. Give us this day our daily bread.’”
ደቀመዛሙርቱ ኢየሱስ ሊፀልይ ለጊዜው ሲሄድ ካዩት በኋላ፥ መፀለይ እንዲያስተምራቸው ጠየቁት፡፡ ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፥ "ስትፀልዩ እንዲህ በሉ፡
አባታችን፤
ስምህ ይቀደስ
መንግስትህ ትምጣ
የዕለት እንጀራችንን ስጠን
በደላችንን ይቅር በለን፤
እኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል
ወደ ፈተና አታግባን፡፡"
ኢየሱስበኋላላይደቀመዛሙርቱመጠየቅ፣መፈለግ፣እናማንኳኳትንእንዲቀጥሉአስረዳቸው፥ምክኒያቱምኢየሱስየሚጠይቅእንደሚቀበል፥የሚፈልግአንደሚያገኝእናየሚያንኳኳየተከፈተበርንእንደሚያገኝተናግሯል፡፡ኢየሱስደቀመዛሙርቱእንዲፀልዩያስተማራቸውንፀሎትበመፀለይቀናችሁንጀምሩ፡፡የተስፋቢስነትእናየብቸኝነትስሜትየሚሰማችሁቀንካለ፥ኢየሱስከእናንተጋርእንደሆነአስታውሱ፡፡ፈልጉትታገኙትማላችሁ፡፡መጠየቃችሁንቀጥሉ፥ጥያቄንእንደሚመልስቃልገብቷል፡፡ታማኝነቱእስከሰማያትተዘርግቷል፡፡የማይቻለውንየሚችልአምላክነው፥ዛሬምይወዳችኋል፡፡
“አላቸውም፦ ስትጸልዩ እንዲህ በሉ፦ በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፤ ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን፤ የዕለት እንጀራችንን ዕለት ዕለት ስጠን፤”
—ሉቃስ 11:2–3
ተጨማሪ ጥቅሶች
- መዝሙረ ዳዊት 36:5 – “አቤቱ፥ ምሕረትህ በሰማይ ነው፥ እውነትህም ወደ ደመናት ትደርሳለች። ”
- መዝሙረ ዳዊት 86:15 – “አቤቱ፥ አንተ ግን መሓሪና ርኅሩኅ አምላክ ነህ፤ መዓትህ የራቀ ምሕረትህም እውነትህም የበዛ ”
- ትንቢተ ኤርምያስ 29:13– “እናንተ ትሹኛላችሁ፥ በፍጹም ልባችሁም ከሻችሁኝ ታገኙኛላችሁ። ”
የመሲሁ ሙሉ ስዕል በወንጌላት፡ ክፍል 55
ትምህርት እና የዕለቱ ቃል
እያንዳንዱ ቀን ሁለት ክፍሎች አሉት፦ ትምህርቱ እና የዕለቱ ቃል። ከአንዱ ወደ ሌላው ለመሄድ እነዚህን አዝራሮች ይጠቀሙ።
የማስተማሪያ ማስታወሻዎች እና ጥያቄዎች
ከቪዲዮው አጠገብ እነዚህ ትሮች የማስተማሪያ ማስታወሻዎችን እና ጥያቄዎችን ያሳያሉ። ለጥያቄ የሰጡት መልስ ከመልስ ሳጥኑ ሲወጡ ይቀመጣል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል
ይህ አገናኝ ክፍሉን በBible Gateway ይከፍታል፣ ክፍሉም ምልክት ያገኛል። በራስዎ መጽሐፍ ቅዱስ ካነበቡት፣ በ«እድገት» ውስጥ በእጅዎ ምልክት ያድርጉበት።
በዚህ ትምህርት ላይ ያለዎት እድገት
ቪዲዮውን ወይም ድምፁን እስከ መጨረሻ ሲያጫውቱ፣ ማስታወሻዎቹን ወይም የዕለቱን ቃል እስከ መጨረሻ ሲያነቡ፣ ወይም እያንዳንዱን ጥያቄ ሲመልሱ አንድ ክፍል በራሱ ምልክት ያገኛል። እዚህም አንድን ክፍል በእጅዎ ምልክት ማድረግ ይችላሉ።
ማውረዶች
እዚህ ቪዲዮውን፣ ድምፁን እና ትምህርቱን እንደ PDF ፋይሎች ማስቀመጥ ይችላሉ። ማውረዶች በእድገትዎ ውስጥ አይቆጠሩም።
እርዳታ ይፈልጋሉ?
ጥያቄ ለመላክ ወይም ስለ ችግር ለመንገር ይህን አዝራር ይጠቀሙ። ከዚያም ይህን ጉብኝት እንደገና ማድረግ ይችላሉ።