Jacob Blesses His Sons
ኢየሱስን እንዲህ ብለው ያግኙት፦ Seed Genesis 49-50 በBible Gateway ያንብቡ (NASV)
ትምህርት
ድምፅ ብቻ
የዕለቱ ቃል
Laura Martin Genesis 49:28
“These are the tribes of Israel, twelve in all, and this was what their father said to them. He blessed them, and he blessed each one with a suitable blessing.”
ያዕቆብ፥ የአስራ ሁለቱ የእስራኤል ነገዶች አባት፥ በህይወቱ የመጨረሻ ምዕራፎች፤ ሁሉንም በየስማቸዉ እየጠራ ባረካቸዉ። በህይወታቸዉ የነበሩ ክስተቶችን እያስታወሰ፥ ባህሪያቸዉን በትክክል አመላክቷል። ወደፊት ስለሚመጡት ቀኖቻቸዉም ተናግሯል።
የሰማዩ አባትህ፥ ከዚህ ምን ያክል አብልጦ ነው የሚወድህ? ሰማያዊዉ አባት ያይሃል! ስትወድቅ ያዉቃል! በፈተና ስትሸነፍ ያዉቃል! ቢሆንም የሰማዩ አባታህ ይወድሃል፥ ሊባርክህም ይፈልጋል። ፍቅሩን ተቀብለህ፥ በዚያም የምትመላለስ ያድርግህ! እግዚዓብሔር አብ ይወድሃል!
"እነዚህም ሁሉ አሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገዶች ናቸው፤ አባታቸው የነገራቸው ይህ ነው፥ ባረካቸውም፤ እያንዳንዳቸውን እንደ በረከታቸው ባረካቸው።"
ኦሪት ዘፍጥረት 49:28
ተጨማሪ ጥቅሶች
- ወደ ሮሜ ሰዎች 8:38-39፦ "ሞት ቢሆን፥ ሕይወትም ቢሆን፥ መላእክትም ቢሆኑ፥ ግዛትም ቢሆን፥ ያለውም ቢሆን፥ የሚመጣውም ቢሆን፥ ኃይላትም ቢሆኑ፥ ከፍታም ቢሆን፥ ዝቅታም ቢሆን፥ ልዩ ፍጥረትም ቢሆን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል ተረድቼአለሁ።"
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1:3-4፦ "በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ። ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን።"
1ኛ የዮሓንስ መልዕክት 3:1፦ "የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን ልንጠራ አብ እንዴት ያለውን ፍቅር እንደ ሰጠን እዩ፥ እንዲሁም ነን። ስለዚህ ምክንያት ዓለም እርሱን ስላላወቀው እኛን አያውቀንም።"
ትምህርት እና የዕለቱ ቃል
እያንዳንዱ ቀን ሁለት ክፍሎች አሉት፦ ትምህርቱ እና የዕለቱ ቃል። ከአንዱ ወደ ሌላው ለመሄድ እነዚህን አዝራሮች ይጠቀሙ።
የማስተማሪያ ማስታወሻዎች እና ጥያቄዎች
ከቪዲዮው አጠገብ እነዚህ ትሮች የማስተማሪያ ማስታወሻዎችን እና ጥያቄዎችን ያሳያሉ። ለጥያቄ የሰጡት መልስ ከመልስ ሳጥኑ ሲወጡ ይቀመጣል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል
ይህ አገናኝ ክፍሉን በBible Gateway ይከፍታል፣ ክፍሉም ምልክት ያገኛል። በራስዎ መጽሐፍ ቅዱስ ካነበቡት፣ በ«እድገት» ውስጥ በእጅዎ ምልክት ያድርጉበት።
በዚህ ትምህርት ላይ ያለዎት እድገት
ቪዲዮውን ወይም ድምፁን እስከ መጨረሻ ሲያጫውቱ፣ ማስታወሻዎቹን ወይም የዕለቱን ቃል እስከ መጨረሻ ሲያነቡ፣ ወይም እያንዳንዱን ጥያቄ ሲመልሱ አንድ ክፍል በራሱ ምልክት ያገኛል። እዚህም አንድን ክፍል በእጅዎ ምልክት ማድረግ ይችላሉ።
ማውረዶች
እዚህ ቪዲዮውን፣ ድምፁን እና ትምህርቱን እንደ PDF ፋይሎች ማስቀመጥ ይችላሉ። ማውረዶች በእድገትዎ ውስጥ አይቆጠሩም።
እርዳታ ይፈልጋሉ?
ጥያቄ ለመላክ ወይም ስለ ችግር ለመንገር ይህን አዝራር ይጠቀሙ። ከዚያም ይህን ጉብኝት እንደገና ማድረግ ይችላሉ።