Jacob Blesses Ephraim & Manasseh
ኢየሱስን እንዲህ ብለው ያግኙት፦ Seed Genesis 47-48 በBible Gateway ያንብቡ (NASV)
ትምህርት
ድምፅ ብቻ
የዕለቱ ቃል
Laura Martin Genesis 48:11
“Israel said to Joseph, ‘I never expected to see your face again, but now God has even let me see your offspring.’”
እግዚዓብሔር ያልተጠበቀን ነገር የሚያደርግ አምላክ ነው። እስራኤል፥ ዮሴፍ እንደሞተ ከወንድሞቹ ከሰማ በኋላ ልጁን በዓይኔ አያለሁ ብሎ አልጠበቀም። ቢሆንም ግን፥ ከሞት ህይወትን መፍጠር የሚችል አምላክ እግዚዓብሔር ነው! እስራኤል በዓይኑ ያየዉ ዮሴፍን ብቻ ሳይሆን የዮሴፍን ልጆችንም ዓይቶ ባርኳቸዋል።
ዮሴፍ፥ አባቱ ቀኝ እጁን በታላቅየዉ ልጅ ላይ አድርጎ እንዲባርከዉ ቢፈልግም እስራኤል ለበረከቱ ሌላ ዓላማ ነበረዉ። እግዚዓብሔር ታማኝ እንደሆነ እና ሃሳቡም ከአንተ ይልቅ እጅግ ከፍ ያለ እንደሆነ አስታዉስ! ከምታስበዉ እና ከምታልመዉ በላይ ሊሰራ እንደሚችል የተስፋ ቃል ይገባል!
"እስራኤልም ዮሴፍን፦ ፊትህን አያለሁ ብዬ አላሰብሁም ነበር፤ እነሆም እግዚአብሔር ዘርህን ደግሞ አሳየኝ አለው።"
ኦሪት ዘፍጥረት 48:11
ተጨማሪ ጥቅሶች
- ወደ ኤፌሶን ሰዎች 3:20፦ "እንግዲህ በእኛ እንደሚሠራው ኃይል መጠን ከምንለምነው ወይም ከምናስበው ሁሉ ይልቅ እጅግ አብልጦ ሊያደርግ ለሚቻለው፥"
ወደ ዕብራዉያን 11:6፦ "ያለ እምነትም ደስ ማሰኘት አይቻልም፤ ወደ እግዚአብሔር የሚደርስ እግዚአብሔር እንዳለ ለሚፈልጉትም ዋጋ እንዲሰጥ ያምን ዘንድ ያስፈልገዋልና።"
ወደ ዕብራዉያን 11:21፦ "ያዕቆብ ሲሞት በእምነት የዮሴፍን ልጆች እያንዳንዳቸው ባረካቸው፥ በዘንጉም ጫፍ ተጠግቶ ሰገደ።"
ትምህርት እና የዕለቱ ቃል
እያንዳንዱ ቀን ሁለት ክፍሎች አሉት፦ ትምህርቱ እና የዕለቱ ቃል። ከአንዱ ወደ ሌላው ለመሄድ እነዚህን አዝራሮች ይጠቀሙ።
የማስተማሪያ ማስታወሻዎች እና ጥያቄዎች
ከቪዲዮው አጠገብ እነዚህ ትሮች የማስተማሪያ ማስታወሻዎችን እና ጥያቄዎችን ያሳያሉ። ለጥያቄ የሰጡት መልስ ከመልስ ሳጥኑ ሲወጡ ይቀመጣል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል
ይህ አገናኝ ክፍሉን በBible Gateway ይከፍታል፣ ክፍሉም ምልክት ያገኛል። በራስዎ መጽሐፍ ቅዱስ ካነበቡት፣ በ«እድገት» ውስጥ በእጅዎ ምልክት ያድርጉበት።
በዚህ ትምህርት ላይ ያለዎት እድገት
ቪዲዮውን ወይም ድምፁን እስከ መጨረሻ ሲያጫውቱ፣ ማስታወሻዎቹን ወይም የዕለቱን ቃል እስከ መጨረሻ ሲያነቡ፣ ወይም እያንዳንዱን ጥያቄ ሲመልሱ አንድ ክፍል በራሱ ምልክት ያገኛል። እዚህም አንድን ክፍል በእጅዎ ምልክት ማድረግ ይችላሉ።
ማውረዶች
እዚህ ቪዲዮውን፣ ድምፁን እና ትምህርቱን እንደ PDF ፋይሎች ማስቀመጥ ይችላሉ። ማውረዶች በእድገትዎ ውስጥ አይቆጠሩም።
እርዳታ ይፈልጋሉ?
ጥያቄ ለመላክ ወይም ስለ ችግር ለመንገር ይህን አዝራር ይጠቀሙ። ከዚያም ይህን ጉብኝት እንደገና ማድረግ ይችላሉ።