Joseph Reveals His Identity
ኢየሱስን እንዲህ ብለው ያግኙት፦ Seed Genesis 45-46 በBible Gateway ያንብቡ (NASV)
ትምህርት
ድምፅ ብቻ
የዕለቱ ቃል
Laura Martin Genesis 45:7
“God sent me ahead of you to establish you as a remnant within the land and to keep you alive by a great deliverance.”
ዛሬ በህይወታችሁ እግዚዓብሔር እየፃፈ ካለዉ ሊኖራችሁ የሚችለዉ እይታ፥ ክፊሉ ብቻ ነው። አሁንም እንደገና፥ ዮሴፍ ህይወቱን እግዚዓብሔር ስለዋጀዉ ክብሩን የሚሰጠዉ ለእርሱ ነዉ። በዚህም ቤተሰቡ በሙሉ እንዲጠበቅ እና ነፃ እንድወጣ ሆሏል!
እግዚዓብሔር ልክ እንደ ዮሴፍ ቤተሰብ ተሃድሶን ሲያደርግ፥ ስሜታዊ የሚያደርግ ኃይልም ያለዉ ነው። ይህ የሆነበት ምክንያት ደግሞ የእግዚዓብሔር ሥራ ስለሆነ ነዉ። ዛሬ፥ ይህንን ተስፋ አጥብቀህ ያዝ! አጠገብህ ያሉ ሰዎች እንኳ ከእግዚዓብሔር ጋራ የማይመላለሱ ቢሆኑ፥ አትፍራ። እርሱ ከአንተ ጋር እንደሆነ አስታዉስ! እመነዉ!
"እግዚአብሔርም በምድር ላይ ቅሬታን አስቀርላችሁ ዘንድ በታላቅ መድኃኒትም አድናችሁ ዘንድ ከእናንተ በፊት ላከኝ።"
ኦሪት ዘፍጥረት 45:7
ተጨማሪ ጥቅሶች
- መዝሙረ ዳዊት 89:4፦ "ዘርህን ለዘላለም አዘጋጃለሁ፥ ዙፋንህንም ለልጅ ልጅ እመሠርታለሁ።"
መዝሙረ ዳዊት 18:50፦ "የንጉሡን መድኃኒት ታላቅ ያደርጋል፥ ቸርነቱንም ለቀባው ለዳዊትና ለዘሩ ለዘላለም ይሰጣል።"
መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ 22:2-3፦ "እንዲህም አለ፦ እግዚአብሔር ዓለቴ አምባዬ መድኃኒቴ ነው፤ እግዚአብሔር ጠባቂዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ፤ ጋሻዬና የረድኤቴ ቀንድ፥ መጠጊያዬና መሸሸጊያዬ፥ መድኃኒቴ ሆይ፥ ከግፍ ሥራ ታድነኛለህ።"
ትምህርት እና የዕለቱ ቃል
እያንዳንዱ ቀን ሁለት ክፍሎች አሉት፦ ትምህርቱ እና የዕለቱ ቃል። ከአንዱ ወደ ሌላው ለመሄድ እነዚህን አዝራሮች ይጠቀሙ።
የማስተማሪያ ማስታወሻዎች እና ጥያቄዎች
ከቪዲዮው አጠገብ እነዚህ ትሮች የማስተማሪያ ማስታወሻዎችን እና ጥያቄዎችን ያሳያሉ። ለጥያቄ የሰጡት መልስ ከመልስ ሳጥኑ ሲወጡ ይቀመጣል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል
ይህ አገናኝ ክፍሉን በBible Gateway ይከፍታል፣ ክፍሉም ምልክት ያገኛል። በራስዎ መጽሐፍ ቅዱስ ካነበቡት፣ በ«እድገት» ውስጥ በእጅዎ ምልክት ያድርጉበት።
በዚህ ትምህርት ላይ ያለዎት እድገት
ቪዲዮውን ወይም ድምፁን እስከ መጨረሻ ሲያጫውቱ፣ ማስታወሻዎቹን ወይም የዕለቱን ቃል እስከ መጨረሻ ሲያነቡ፣ ወይም እያንዳንዱን ጥያቄ ሲመልሱ አንድ ክፍል በራሱ ምልክት ያገኛል። እዚህም አንድን ክፍል በእጅዎ ምልክት ማድረግ ይችላሉ።
ማውረዶች
እዚህ ቪዲዮውን፣ ድምፁን እና ትምህርቱን እንደ PDF ፋይሎች ማስቀመጥ ይችላሉ። ማውረዶች በእድገትዎ ውስጥ አይቆጠሩም።
እርዳታ ይፈልጋሉ?
ጥያቄ ለመላክ ወይም ስለ ችግር ለመንገር ይህን አዝራር ይጠቀሙ። ከዚያም ይህን ጉብኝት እንደገና ማድረግ ይችላሉ።