The Pentateuch Genesis

Joseph Sold Into Slavery

ኢየሱስን እንዲህ ብለው ያግኙት፦ Seed Genesis 36-37 በBible Gateway ያንብቡ (NASV)

ቀን 19 ከ730
ማውረዶች

የዕለቱ ቃል

Laura Martin Genesis 37:21, 26-27

“When Reuben heard this, he tried to save him from them. He said, ‘Let’s not take his life.’...Then Judah said to his brothers, ‘What do we gain if we kill our brother and cover up his blood? Come, let’s sell him to the Ishmaelites and not lay a hand on him, for he is our brother, our own flesh,’ and they agreed.”

ሮቤል እና ይሁዳ፥ ከሚታወቀዉ የዮሴፍ ወንድሞች ሃሳብ በተቃራኒዉ ቆሙ። ሁለቱም በዮሴፍ ግድያ ላይ ድምፃቸዉን በማሰማት፥ ተሟግተዉ ተናግረዋል። ከሌሎቹ የተለየ ሃሳብ አቅርበዋል። በስተ-መጨረሻም ደፍረዉ መናገር ስለቻሉ የዮሴፍ ህይወት ተርፏል። ከሁሉም በላይ ደግሞ የወንድሞቻቸዉን ህይወት እና የክርስቶስንም ዘር አድነዋል!

እግዚዓብሔር መናገር ያለብህ ቦታ ላይ ሊያስቀምጥህ ይችላል። በውስጥህ ያለዉን የመንፈስ ቅዱስ ድምፅ በማመን፥ ተነሳሳ። አንተ ባታዉቄዉም፥ ታዝዥ በመሆን የምትናገዉ ነገር ከሁሉም በላይ የሰዉ ህይወት ሊያድን ይችላል።

"ሮቤልም ይህን ሰማ፥ ከእጃቸውም አዳነው፥ እንዲህም አለ፦ ሕይወቱን አናጥፋ።...ይሁዳም ወንድሞቹን እንዲህ አላቸው፦ ወንድማችንን ገድለን ደሙን ብንሸሽግ ጥቅማችን ምንድር ነው? ኑ፥ ለእስማኤላውያን እንሽጠው፥ እጃችንን ግን በእርሱ ላይ አንጣል፥ ወንድማችን ሥጋችንም ነውና። ወንድሞቹም የእርሱን ነገር ሰሙት።"

ኦሪት ዘፍጥረት 37:21፣ 26-27

ተጨማሪ ጥቅሶች

  • መፅሓፈ አስቴር 4:14፦ "በዚህ ጊዜ ቸል ብትዪ ዕረፍትና መዳን ለአይሁድ ከሌላ ስፍራ ይሆንላቸዋል፥ አንቺና የአባትሽ ቤት ግን ትጠፋላችሁ፤ ደግሞስ ወደ መንግሥት የመጣሽው እንደዚህ ላለው ጊዜ እንደ ሆነ ማን ያውቃል?"

መዝሙረ ዳዊት 31:24፦ "በእግዚአብሔር የምታምኑ ሁላችሁ፥ በርቱ ልባችሁም ይጥና።"

የሉቃስ ወንጌል 21:15፦ "ወደረኞቻችሁ ሁሉ ሊቃወሙና ሊከራከሩ የማይችሉትን አፍና ጥበብ እሰጣችኋለሁና።"