Jacob's Delay In Following God's Instructions
ኢየሱስን እንዲህ ብለው ያግኙት፦ Seed Genesis 34-35 በBible Gateway ያንብቡ (NASV)
ትምህርት
ድምፅ ብቻ
የዕለቱ ቃል
Laura Martin Genesis 35:2-3
“So Jacob said to his family and all who were with him, ‘Get rid of the foreign gods that are among you. Purify yourselves and change your clothes. We must get up and go to Bethel. I will build an altar there to the God who answered me in my day of distress. He has been with me everywhere I have gone.’”
ያዕቆብ ብቸኛ ሴት ልጁን ወንዶች በፍትወት ለራሳቸዉ ጥቅም ልክ ባልሆነ መንገድ ሲከተሏት ተመልክቷል። ከዚያም የራሱ ልጆቹ እነዚያን ሰዎች ሲበቀሏቸዉ እና ሲገሏቸዉ ተመልክቷል። በዚህ ወቅት፥ ያዕቆብ ወደ እግዚዓብሔር ፊቱን መለሰ። ወደ የትኛዉም ስፍራ ቢሄድ እግዚዓብሔር ከእርሱ ጋራ እንደሚሆነ የገባለተን የተስፋ ቃል አስታወሰ!
በድክመቶቻችሁና በጭንቅ ጊዜ መሃከል እንኳ ወደ እግዚዓብሔር ጩሁ! ወደኋላ ዘወር ብላችሁ፥ እግዚዓብሔር በህወታችሁ እንዴት ታማኝ እንደነበረ እና ከጎናችሁ የቆመበትን ጊዜያቶች አስታዉሱ! እግዚዓብሔር እንደማይተወን የተስፋ ቃል ገብቷል! እንደዉም ወደፊት ብዙ በህይወታችሁ የሚፈፀሙ እቅዶች አሉት!
"ያዕቆብም ለቤተ ሰቡና ከእርሱ ጋር ላሉት ሁሉ እንዲህ አለ፦ እንግዶቹን አማልክት ከመካከላችሁ አስወግዱ፥ ንጹሐንም ሁኑ፥ ልብሳችሁንም ለውጡ፤ ተነሥተንም ወደ ቤቴል እንውጣ፤ በዚያም በመከራዬ ጊዜ ለሰማኝ፥ በሄድሁበትም መንገድ ከእኔ ጋር ለነበረው ለእግዚአብሔር መሠውያን አደርጋለሁ።"
ኦሪት ዘፍጥረት 35:2-3
ተጨማሪ ጥቅሶች
- መዝሙረ ዳዊት 120: 1፦ "በተጨነቅሁ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኽሁ፥ ሰማኝም።"
2ኛ የጴጥሮስ መልእክት 3:9፦ "ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደሚመስላቸው ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም፥ ነገር ግን ሁሉ ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሣል።"
የማቴዎስ ወንጌል 28:20፦ "እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።"
ትምህርት እና የዕለቱ ቃል
እያንዳንዱ ቀን ሁለት ክፍሎች አሉት፦ ትምህርቱ እና የዕለቱ ቃል። ከአንዱ ወደ ሌላው ለመሄድ እነዚህን አዝራሮች ይጠቀሙ።
የማስተማሪያ ማስታወሻዎች እና ጥያቄዎች
ከቪዲዮው አጠገብ እነዚህ ትሮች የማስተማሪያ ማስታወሻዎችን እና ጥያቄዎችን ያሳያሉ። ለጥያቄ የሰጡት መልስ ከመልስ ሳጥኑ ሲወጡ ይቀመጣል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል
ይህ አገናኝ ክፍሉን በBible Gateway ይከፍታል፣ ክፍሉም ምልክት ያገኛል። በራስዎ መጽሐፍ ቅዱስ ካነበቡት፣ በ«እድገት» ውስጥ በእጅዎ ምልክት ያድርጉበት።
በዚህ ትምህርት ላይ ያለዎት እድገት
ቪዲዮውን ወይም ድምፁን እስከ መጨረሻ ሲያጫውቱ፣ ማስታወሻዎቹን ወይም የዕለቱን ቃል እስከ መጨረሻ ሲያነቡ፣ ወይም እያንዳንዱን ጥያቄ ሲመልሱ አንድ ክፍል በራሱ ምልክት ያገኛል። እዚህም አንድን ክፍል በእጅዎ ምልክት ማድረግ ይችላሉ።
ማውረዶች
እዚህ ቪዲዮውን፣ ድምፁን እና ትምህርቱን እንደ PDF ፋይሎች ማስቀመጥ ይችላሉ። ማውረዶች በእድገትዎ ውስጥ አይቆጠሩም።
እርዳታ ይፈልጋሉ?
ጥያቄ ለመላክ ወይም ስለ ችግር ለመንገር ይህን አዝራር ይጠቀሙ። ከዚያም ይህን ጉብኝት እንደገና ማድረግ ይችላሉ።