Jacob Wrestling With God
ኢየሱስን እንዲህ ብለው ያግኙት፦ Seed Genesis 32-33 በBible Gateway ያንብቡ (NASV)
ትምህርት
ድምፅ ብቻ
የዕለቱ ቃል
Laura Martin Genesis 32:9a,11-12
“Then Jacob said, ‘God of my father Abraham and God of my father Isaac... Please rescue me from the hand of my brother Esau, for I am afraid of him; otherwise, he may come and attack me, the mothers, and their children. You have said, ‘I will cause you to prosper, and I will make your offspring like the sand of the sea, which cannot be counted.’”
ያዕቆብ ለአያሌ አመታት ያላገኘዉን ወንድሙን ለመገናኘት በጣም ተጨንቆ እና ፈርቶ ነበር። እግዚዓብሔር ለህይወቱ ያለዉን ጥሪ እና የተስፋ ቃል በማስታወስ፥ እግዚዓብሔር እንዲያስመልጠዉ በፀሎት ለምኗል። እግዚዓብሔር አምላክ የያዕቆብን ፀሎት መልሷል።
ስጋታችሁን እና ፍርሃታችሁን ለእግዚዓብሔር አሳልፋችሁ ስጡ። ወደ እርቅ ቦታ እየመራችሁ ከሆነ እግዚዓብሔርየሚያስፈልገዉን ሁሉ ያዘጋጃል! ፀሎታችሁንም ይመለሳል! ወደ እግዚዓብሔር ጩሁ እና ሲሰራ ተመልከቱት!
"ያዕቆብም አለ፦ የአባቴ የአብርሃም አምላክ ሆይ፥ የአባቴም የይስሐቅ አምላክ ሆይ፦ ወደ ምድርህ ወደ ተወለድህበትም ስፍራ ተመለስ፥ በጎነትንም አደርግልሃለሁ ያልኸኝ እግዚአብሔር ሆይ፤... ከወንድሜ ከዔሳው እጅ አድነኝ፤ መጥቶ እንዳያጠፋኝ፥ እናቶችንም ከልጆች ጋር እንዳያጠፋ እኔ እፈራዋለሁና። አንተም፦ በእርግጥ መልካም አደርግልሃለሁ፥ ዘርህንም ከብዛቱ የተነሣ እንደማይቈጠር እንደ ባሕር አሸዋ አደርጋለሁ ብለህ ነበር።"
ኦሪት ዘፍጥረት 32:9 ፣ 11-12
ተጨማሪ ጥቅሶች
- መዝሙረ ዳዊት 56:3፦ "እኔ ግን ፈራሁ በአንተም ታመንሁ።"
ትንቢተ ኢሳይያስ 41:10፦ "እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ።"
ኦሪት ዘፍጥረት 33:10፦ "ያዕቆብም አለ፦ እንደዚህ አይደለም፤ ነገር ግን በፊትህ ሞገስን አግኝቼ እንደ ሆንሁ እጅ መንሻዬን ተቀበለኝ፤ የእግዚአብሔርን ፊት እንደሚያይ ፊትህን አይቼአለሁና፥ በቸርነትም ተቀብለኸኛልና።"
ትምህርት እና የዕለቱ ቃል
እያንዳንዱ ቀን ሁለት ክፍሎች አሉት፦ ትምህርቱ እና የዕለቱ ቃል። ከአንዱ ወደ ሌላው ለመሄድ እነዚህን አዝራሮች ይጠቀሙ።
የማስተማሪያ ማስታወሻዎች እና ጥያቄዎች
ከቪዲዮው አጠገብ እነዚህ ትሮች የማስተማሪያ ማስታወሻዎችን እና ጥያቄዎችን ያሳያሉ። ለጥያቄ የሰጡት መልስ ከመልስ ሳጥኑ ሲወጡ ይቀመጣል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል
ይህ አገናኝ ክፍሉን በBible Gateway ይከፍታል፣ ክፍሉም ምልክት ያገኛል። በራስዎ መጽሐፍ ቅዱስ ካነበቡት፣ በ«እድገት» ውስጥ በእጅዎ ምልክት ያድርጉበት።
በዚህ ትምህርት ላይ ያለዎት እድገት
ቪዲዮውን ወይም ድምፁን እስከ መጨረሻ ሲያጫውቱ፣ ማስታወሻዎቹን ወይም የዕለቱን ቃል እስከ መጨረሻ ሲያነቡ፣ ወይም እያንዳንዱን ጥያቄ ሲመልሱ አንድ ክፍል በራሱ ምልክት ያገኛል። እዚህም አንድን ክፍል በእጅዎ ምልክት ማድረግ ይችላሉ።
ማውረዶች
እዚህ ቪዲዮውን፣ ድምፁን እና ትምህርቱን እንደ PDF ፋይሎች ማስቀመጥ ይችላሉ። ማውረዶች በእድገትዎ ውስጥ አይቆጠሩም።
እርዳታ ይፈልጋሉ?
ጥያቄ ለመላክ ወይም ስለ ችግር ለመንገር ይህን አዝራር ይጠቀሙ። ከዚያም ይህን ጉብኝት እንደገና ማድረግ ይችላሉ።