The Pentateuch Genesis

Jacob Considers Returning To His Homeland

ኢየሱስን እንዲህ ብለው ያግኙት፦ Seed Genesis 31 በBible Gateway ያንብቡ (NASV)

ቀን 16 ከ730
ማውረዶች

የዕለቱ ቃል

Laura Martin Genesis 31:42

“If the God of my father, the God of Abraham, the Fear of Isaac, had not been with me, certainly now you would have sent me off empty-handed. But God has seen my afflic- tion and my hard work, and He issued His verdict last night.”

ለላባ እና ያዕቆብ እግዚዓብሔር በህልም ተገልጦላቸዋል። ሓጥያት በመስራት መንገድ በነበሩበት ጊዜ እንኳን ከእነሱ ጋራ አብሮ እንደነበረ ያስታዉሳቸዋል። እግዚዓብሔር ልባችንን ያያል፥ ይመለከትማል። ሓጥያታችንን ስንክድ ብሎም ሸፋፍነን ለማምለጥ ስንሞክርም እንኳ እግዚዓብሔር ሓያጥታችንን ያያል! አሁንም ያየናል!

ለመደበቅ የምንሞክረዉ ለምንድን ነው? እግዚዓብሔር ይወደናል ደግሞም ፈፅሞ አይጥልም! ራሳችሁን ሁናችሁ በፊቱ ቅረቡ። እግዚዓብሔር እንዲለዉጣችሁ ፍቀዱለት።

"የአባቴ የአብርሃም አምላክ የይስሐቅም ፍርሃት ከእኔ ጋር ባይሆንስ ዛሬ ባዶ እጄን በሰደድኸኝ ነበር፤ እግዚአብሔር መከራዬንና የእጆቼን ድካም አየ፥ ትናንትም ገሠጸህ።"

ኦሪት ዘፍጥረት 31:42

ተጨማር ጥቅሶች

  • ትንቢተ ኢስይያስ 1:18፦ "ኑና እንዋቀስ ይላል እግዚአብሔር፤ ኃጢአታችሁ እንደ አለላ ብትሆን እንደ አመዳይ ትነጻለች፤ እንደ ደምም ብትቀላ እንደ ባዘቶ ትጠራለች።"

መፅሓፈ ምሳሌ 4:25-26፦ "ዓይኖችህ አቅንተው ይዩ፥ ሽፋሽፍቶችህም በቀጥታ ይመልከቱ። የእግርህን መንገድ አቅና፥ አካሄድህም ሁሉ ይጽና።"

የማቴዎስ ወንጌል 6:22፦ "የሰውነት መብራት ዓይን ናት። ዓይንህ እንግዲህ ጤናማ ብትሆን፥ ሰውነትህ ሁሉ ብሩህ ይሆናል፤"