The Pentateuch Genesis

The Twelve Tribes Of Israel

ኢየሱስን እንዲህ ብለው ያግኙት፦ Seed Genesis 30 በBible Gateway ያንብቡ (NASV)

ቀን 15 ከ730
ማውረዶች

የዕለቱ ቃል

Laura Martin Genesis 30:6

“Rachel said, ‘God has vindicated me; yes, He has heard me and given me a son,’ and she named him Dan.”

የያዕቆብን አስራ ሁለት ልጆች፥ ከተለያዩ አራት ሴቶች የወለደቸዉን ታሪክ በምታነቡበት ጊዜ፤ ወይም ከቡራቡሬ፣ ዥንጉርጉር እና ነቁጣ ያለባቸዉ በጎች እና ፍየሎች ተነስቶ እንዴት ባለጠጋ እንደሆነ ስታስቡ፥ የተዝረከረከ እና የተወሳሰበ አይሆንባችሁም? አታላይ፣ ተንኮል ያለበት ወይም ብልሹ ነገር ይመስላል። ነገር ግን እግዚዓብሔር ይህንን ሁሉ አልፎ ስለሚመጣዉ የክርስቶስ ዘር ሁሉንም በመልክ በመልክ አበጀዉ!

በተዝረከረክንበት፥ በሰዉ ዉድቀት ጊዜ እንኳን፥ እግዚዓብሔር በሥራ ላይ ነው። እቅድም አለዉ! በእርሱ በምንተማመንበት እና ተስፋ በምናደርገዉ ጊዜ፥ ነገሮች ምንም የተበላሹ ቢመስሉም እንኳ የእግዚዓብሔር ሃሳብ ይፈፀማል።

"ራሔልም፦ እግዚአብሔር ፈረደልኝ፥ ቃሌንም ደግሞ ሰማ፥ ወንድ ልጅንም ሰጠኝ አለች፤ ስለዚህ ስሙን ዳን ብላ ጠራችው።"

ኦሪት ዘፍጥረት 30:6

ተጨማሪ ጥቅሶች

  • መዝሙረ ዳዊት 33:11፦ "የእግዚአብሔር ምክር ግን ለዘላለም ይኖራል፥ የልቡም አሳብ ለልጅ ልጅ ነው።"

መፅሃፈ ምሳሌ 19:21፦ "በሰው ልብ ብዙ አሳብ አለ፤ የእግዚአብሔር ምክር ግን እርሱ ይጸናል።"

ትንቢተ ኢሳይያስ 46:10፦ "በመጀመሪያ መጨረሻውን፥ ከጥንትም ያልተደረገውን እነግራለሁ፤ ምክሬ ትጸናለች ፈቃዴንም ሁሉ እፈጽማለሁ እላለሁ።"