Finding A Wife For Isaac
ኢየሱስን እንዲህ ብለው ያግኙት፦ Seed Genesis 23-24 በBible Gateway ያንብቡ (NASV)
ትምህርት
ድምፅ ብቻ
የዕለቱ ቃል
Laura Martin Genesis 24:12
“‘LORD, God of my master Abraham,’ he prayed, ‘give me success today, and show kindness to my master Abraham.’”
የአብርሃም አገልጋይ፥ ከአብርሃም ወጥቶ ለይስሓቅ ሚስት እንዲፈልግለት ከታዘዘ በኋላ የእግዚዓብሔርን ፊት ፈለገ። አገልጋዩም ይህንን ወሳኝ የሆነ ዘሩን የምትሸከም ሴት ፍለጋ ከመዉጣቱ በፊት ወዲያዉኑ በፀሎት ወደ እግዚዓብሔር ቀረበ።
በተመሳሳይ መንገድ፥ እግዚዓብሔር ወደ እሱ እንድትቀርብ ይፈልጋል። እንደተስፋ ቃሉ ፀሎትን ይመልሳል! ስንጠይቅ፥ እንደምንቀበል ቃል ገብቷል! እንዲህ ቢሆንም ቅሉ፥ ብዙ ክርስትያኖች በራሳቸዉ መንገድና ኃይል ከተንቀሳቀሱ በኋላ በስተ መጨረሻ ወደ እግዚዓብሔር የሚመለሱት ለምንድን ይሆን? ዛሬ፥ እስኪ ቆም በልና እግዚዓብሔር ወደሰጠህ ሥራ ከመዉጣትህ በፊት፥ እርሱ እንዲረዳህ በፍፁም ልብህ ፈልገዉ።
"እንዲህም አለ፦ የጌታዬ የአብርሃም አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፥ እለምንሃለሁ፤ መንገዴን ዛሬ በፊቴ አቅናልኝ፥ ለጌታዬም ለአብርሃም ምሕረትን አድርግ።"
ኦሪት ዘፍጥረት 24:12
ተጨማሪ ጥቅሶች
- ትንቢተ ኤርሚያስ 33:3፦ "ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ።"
መዝሙረ ዳዊት 91:15፦ "ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ አከብረውማለሁ።"
የማቴዎስ ወንጌል 7:7፦ "ለምኑ፥ ይሰጣችሁማል፤ ፈልጉ፥ ታገኙማላችሁ፤ መዝጊያን አንኳኩ፥ ይከፈትላችሁማል።"
ትምህርት እና የዕለቱ ቃል
እያንዳንዱ ቀን ሁለት ክፍሎች አሉት፦ ትምህርቱ እና የዕለቱ ቃል። ከአንዱ ወደ ሌላው ለመሄድ እነዚህን አዝራሮች ይጠቀሙ።
የማስተማሪያ ማስታወሻዎች እና ጥያቄዎች
ከቪዲዮው አጠገብ እነዚህ ትሮች የማስተማሪያ ማስታወሻዎችን እና ጥያቄዎችን ያሳያሉ። ለጥያቄ የሰጡት መልስ ከመልስ ሳጥኑ ሲወጡ ይቀመጣል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል
ይህ አገናኝ ክፍሉን በBible Gateway ይከፍታል፣ ክፍሉም ምልክት ያገኛል። በራስዎ መጽሐፍ ቅዱስ ካነበቡት፣ በ«እድገት» ውስጥ በእጅዎ ምልክት ያድርጉበት።
በዚህ ትምህርት ላይ ያለዎት እድገት
ቪዲዮውን ወይም ድምፁን እስከ መጨረሻ ሲያጫውቱ፣ ማስታወሻዎቹን ወይም የዕለቱን ቃል እስከ መጨረሻ ሲያነቡ፣ ወይም እያንዳንዱን ጥያቄ ሲመልሱ አንድ ክፍል በራሱ ምልክት ያገኛል። እዚህም አንድን ክፍል በእጅዎ ምልክት ማድረግ ይችላሉ።
ማውረዶች
እዚህ ቪዲዮውን፣ ድምፁን እና ትምህርቱን እንደ PDF ፋይሎች ማስቀመጥ ይችላሉ። ማውረዶች በእድገትዎ ውስጥ አይቆጠሩም።
እርዳታ ይፈልጋሉ?
ጥያቄ ለመላክ ወይም ስለ ችግር ለመንገር ይህን አዝራር ይጠቀሙ። ከዚያም ይህን ጉብኝት እንደገና ማድረግ ይችላሉ።