The Pentateuch Genesis

The Birth of Jacob And Esau

ኢየሱስን እንዲህ ብለው ያግኙት፦ Seed Genesis 25-26 በBible Gateway ያንብቡ (NASV)

ቀን 12 ከ730
ማውረዶች

የዕለቱ ቃል

Laura Martin Genesis 25:23

“And the Lord said to her: ‘Two nations are in your womb; two people will come from you and be separated. One people will be stronger than the other, and the older will serve the younger.’”

የያዕቆብ እና የኤሳዉ ታሪክ ኃጥያት የሌለበት አይደለም። ነገር ግን እግዚዓብሔር፥ ዘሩ እንዲቀጥል ደረጀ በደረጃ በሚያሰናዳበት ጊዜ፥ እነሱን እና እናታቸዉን ርብቃን ተጠቅሞባቸዋል።

ሰዎች በሚወድቁበት ጊዜ እንኳን በአስቸጋሪ ሁኔታ ዉስጥ እግዚዓብሐር እንደሚሰራ የግድ ማመን መቻል አለብን። ደግሞም እንችላለን! ቁልፉ፥ እየተራመድን መጠበቅ ነዉ። እምነትን መጠበቅ ነው! በክርስቶስ ባለን እምነት በምንመላለስበት ጊዜ፥ የእሱ ዓላማ እንደሚያሸንፍ አዉቀን፥ በክርስቶስ ያለ ተስፋን መያዝ እንችላለን። እግዚዓብሔር ይመስገን!

"እግዚአብሔርም አላት፦ ሁለት ወገኖች በማኅፀንሽ ናቸው፥ ሁለቱም ሕዝብ ከሆድሽ ይከፈላሉ፤ ሕዝብም ከሕዝብ ይበረታል፤ ታላቁም ለታናሹ ይገዛል።"

ኦሪት ዘፍጥረት 25:23

ተጨማሪ ጥቅሶች

  • መፅሃፈ ምሳሌ 19:21፦ "በሰው ልብ ብዙ አሳብ አለ፤ የእግዚአብሔር ምክር ግን እርሱ ይጸናል።"

ወደ ሮሜ ሰዎች 8:28፦ "እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።"

መዝሙረ ዳዊት 130:5-8፦ "አቤቱ፥ ስለ ስምህ ተስፋ አደረግሁህ፤ ነፍሴ በሕግህ ታገሠች። ከማለዳው ሰዓት ጀምሮ እስከ ሌሊት ነፍሴ በእግዚአብሔር ታመነች። ከእግዚአብሔር ዘንድ ምሕረት፥ በእርሱም ዘንድ ብዙ ማዳን ነውና እስራኤል በእግዚአብሔር ይታመን። እርሱም እስራኤልን ከኃጢአቱ ሁሉ ያድነዋል።"