God's Command To Sacrifice Isaac
ኢየሱስን እንዲህ ብለው ያግኙት፦ Seed Genesis 22 በBible Gateway ያንብቡ (NASV)
ትምህርት
ድምፅ ብቻ
የዕለቱ ቃል
Laura Martin Genesis 22:18
“And all the nations of the earth will be blessed by your offspring because you have obeyed My command.”
እግዚዓብሔር ልጁን ይስሃቅን እንዲሰዋዉ ለአብህርሃም ትዕዛዝን ሰጠዉ። ምንም እንኳን ጥያቄዉ ለአብርሃም አስቸጋሪ ቢሆንም፥ ዘሩን የተሸከመዉን መሰዋት ትርጉም ባይሰጥም፥ አብርሃም "በመቆምያዬ አለሁ" በማለት እግዚዓብሔርን ታዘዘ። ነገር ግን አብርሃም ፈተናዉን በሚገባ ካለፈ በኋላ፥ እግዚዓብሔር አምላክ ይስሃቅን በማዳን፥ የመስዋዕቱን በግ አዘጋጀ!
ዛሬ፥ በአንተ ምልከታ ምንም ትርጉም የሌለዉ ወደሚመስል የፈተና ወቅት እግዚዓብሔር እየጠራህ ሊሆን ይችላል። በሁሉም የህይወት ምልልስህ ዉስጥ እምነትህን የሚያጠነክር እና የሚያጎለብት የዘላለም ምልክታ ሊኖርህ ይገባል። ይህም ምንም ነገር ሳይጎልብህ፥ ኢየሱስን እንድታሳይ ያደርግሃል! "በመቆምያዬ አለሁ" የሚለዉን ልብን ለእግዚዓብሔር አሳልፍ የሚሰጥ ማንነትን፥ የሙጥኝ ብላህ ያዝ! እግዚዓብሔር በአንተ የተስፋ ቃሉን እንደሚያሰናዳ እና እንደሚፈፅም እመን!
"የምድር አሕዛብ ሁሉም በዘርህ ይባረካሉ፥ ቃሌን ሰምተሃልና።"
ኦሪት ዘፍጥረት 22:18
ተጨማሪ ጥቅሶች
- የያዕቆብ መልዕክት 1:2-4፦ "ወንድሞቼ ሆይ፥ የእምነታችሁ መፈተን ትዕግሥትን እንዲያደርግላችሁ አውቃችሁ፥ ልዩ ልዩ ፈተና ሲደርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቍጠሩት ትዕግሥትም ምንም የሚጎድላችሁ ሳይኖር ፍጹማንና ምሉዓን ትሆኑ ዘንድ ሥራውን ይፈጽም።"
ወደ ዕብራዉያን 11:17፦ "አብርሃም በተፈተነበት ጊዜ ይስሐቅን በእምነት አቀረበ፥ የተስፋን ቃል የተቀበለው፦ በይስሐቅ ዘር ይጠራልሃል የተባለለት እርሱም አንድ ልጁን አቀረበ፤"
መዝሙረ ዳዊት 84:11፦ "እግዚአብሔር አምላክ ምሕረትንና እውነትን ስለ ወደደ፥ ሞገስንና ክብርን ይሰጣል፤ እግዚአብሔር በቅንነት የሚሄዱትን ከመልካም ነገር አያሳጣቸውም።"
ትምህርት እና የዕለቱ ቃል
እያንዳንዱ ቀን ሁለት ክፍሎች አሉት፦ ትምህርቱ እና የዕለቱ ቃል። ከአንዱ ወደ ሌላው ለመሄድ እነዚህን አዝራሮች ይጠቀሙ።
የማስተማሪያ ማስታወሻዎች እና ጥያቄዎች
ከቪዲዮው አጠገብ እነዚህ ትሮች የማስተማሪያ ማስታወሻዎችን እና ጥያቄዎችን ያሳያሉ። ለጥያቄ የሰጡት መልስ ከመልስ ሳጥኑ ሲወጡ ይቀመጣል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል
ይህ አገናኝ ክፍሉን በBible Gateway ይከፍታል፣ ክፍሉም ምልክት ያገኛል። በራስዎ መጽሐፍ ቅዱስ ካነበቡት፣ በ«እድገት» ውስጥ በእጅዎ ምልክት ያድርጉበት።
በዚህ ትምህርት ላይ ያለዎት እድገት
ቪዲዮውን ወይም ድምፁን እስከ መጨረሻ ሲያጫውቱ፣ ማስታወሻዎቹን ወይም የዕለቱን ቃል እስከ መጨረሻ ሲያነቡ፣ ወይም እያንዳንዱን ጥያቄ ሲመልሱ አንድ ክፍል በራሱ ምልክት ያገኛል። እዚህም አንድን ክፍል በእጅዎ ምልክት ማድረግ ይችላሉ።
ማውረዶች
እዚህ ቪዲዮውን፣ ድምፁን እና ትምህርቱን እንደ PDF ፋይሎች ማስቀመጥ ይችላሉ። ማውረዶች በእድገትዎ ውስጥ አይቆጠሩም።
እርዳታ ይፈልጋሉ?
ጥያቄ ለመላክ ወይም ስለ ችግር ለመንገር ይህን አዝራር ይጠቀሙ። ከዚያም ይህን ጉብኝት እንደገና ማድረግ ይችላሉ።