The Birth Of Isaac
ኢየሱስን እንዲህ ብለው ያግኙት፦ Seed Genesis 20-21 በBible Gateway ያንብቡ (NASV)
ትምህርት
ድምፅ ብቻ
የዕለቱ ቃል
Laura Martin Genesis 21:12-13
“But God said to Abraham, ‘Do not be concerned about the boy and your slave. Whatever Sarah says to you, listen to her, because your offspring will be traced through Isaac. But I will also make a nation of the slave’s son because he is your offspring.’”
ይህ ታሪክ የሁለት እናቶችን፥ የይስሓቋ ሣራ እና የእስማኤሏ አጋር ታሪክ ያሳየናል። ሣራ እግዚዓብሔርን ፈለገች፥ ተስፋ የተገባላት ልጇ በሚወለድበት ጊዜ ደግሞ በደስታ እና በሳቅ ተሞላች! አጋር ልጇን በመተዉ፥ ቀጣይ ህይወቱንም ለእግዚዓብሔር በመስጠት በእርሱ መታመን ስለነበረባት ተጨንቃለች። ቢሆንም በጭንቅ ጊዜዋ እንኳ የእግዚዓብሔርን እርዳታ ፈልጋለች።
በልብህ የምታብሰለስለዉን እግዚዓብሔር ያያል! ዛሬ በመሲሁ ተስፋ በማድረግ በምትራመድበት ጊዜ፥ እግዚዓብሔር ይባርክህ። በእግዚዓብሔር ደስ ይበልህ፥ በመንገዱ እና በእርሱ ጊዜ ታመን፥ እናም የልብህን መሻት ይሰጥሃል።
"እግዚአብሔርም አብርሃምን አለው፦ ስለ ባሪያህና ስለ ብላቴናው አትዘን፤ ሣራም የምትነግርህን ቃል ሁሉ ስማ፤ በይስሐቅ ዘር ይጠራልሃልና። ባሪያይቱን ልጅ ደግሞ ሕዝብ አደርገዋለሁ፥ ዘርህ ነውና።"
ኦሪት ዘፍጥረት 21:12-13
ተጨማሪ ጥቅሶች
- መዝሙረ ዳዊት 37:3-5፦ "በእግዚአብሔር ታመን፥ መልካምንም አድርግ፥ በምድርም ተቀመጥ፥ ታምነህም ተሰማራ። በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፥ የልብህንም መሻት ይሰጥሃል። መንገድህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥ በእርሱም ታመን፥ እርሱም ያደርግልሃል።"
መዝሙረ ዳዊት 20:4፦ "እንደ ልብህ ይስጥህ፤ ፈቃድህንም ሁሉ ይፈጽምልህ።
የሓዋርያት ሥራ 15:8፦ "ልብንም የሚያውቅ አምላክ ለእኛ ደግሞ እንደ ሰጠን መንፈስ ቅዱስን በመስጠት መሰከረላቸው፤"
ትምህርት እና የዕለቱ ቃል
እያንዳንዱ ቀን ሁለት ክፍሎች አሉት፦ ትምህርቱ እና የዕለቱ ቃል። ከአንዱ ወደ ሌላው ለመሄድ እነዚህን አዝራሮች ይጠቀሙ።
የማስተማሪያ ማስታወሻዎች እና ጥያቄዎች
ከቪዲዮው አጠገብ እነዚህ ትሮች የማስተማሪያ ማስታወሻዎችን እና ጥያቄዎችን ያሳያሉ። ለጥያቄ የሰጡት መልስ ከመልስ ሳጥኑ ሲወጡ ይቀመጣል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል
ይህ አገናኝ ክፍሉን በBible Gateway ይከፍታል፣ ክፍሉም ምልክት ያገኛል። በራስዎ መጽሐፍ ቅዱስ ካነበቡት፣ በ«እድገት» ውስጥ በእጅዎ ምልክት ያድርጉበት።
በዚህ ትምህርት ላይ ያለዎት እድገት
ቪዲዮውን ወይም ድምፁን እስከ መጨረሻ ሲያጫውቱ፣ ማስታወሻዎቹን ወይም የዕለቱን ቃል እስከ መጨረሻ ሲያነቡ፣ ወይም እያንዳንዱን ጥያቄ ሲመልሱ አንድ ክፍል በራሱ ምልክት ያገኛል። እዚህም አንድን ክፍል በእጅዎ ምልክት ማድረግ ይችላሉ።
ማውረዶች
እዚህ ቪዲዮውን፣ ድምፁን እና ትምህርቱን እንደ PDF ፋይሎች ማስቀመጥ ይችላሉ። ማውረዶች በእድገትዎ ውስጥ አይቆጠሩም።
እርዳታ ይፈልጋሉ?
ጥያቄ ለመላክ ወይም ስለ ችግር ለመንገር ይህን አዝራር ይጠቀሙ። ከዚያም ይህን ጉብኝት እንደገና ማድረግ ይችላሉ።