God's Promises To Abram
ኢየሱስን እንዲህ ብለው ያግኙት፦ Seed Genesis 10-12 በBible Gateway ያንብቡ (NASV)
ትምህርት
ድምፅ ብቻ
የዕለቱ ቃል
Laura Martin Genesis 12:2
“I will make you into a great nation, I will bless you, I will make your name great, and you will be a blessing.”
በዚያን ጊዜ ምንም የማይሆን ቢመስልም እግዚዓብሔር የክርስቶስን ዘር እንዲሸከም አብርሃምን ባርኮታል። ትርጉም የማይሰጥበት ምክንያትም ደግሞ ሚስቱ ሳራ መሃን ስለነበረች ነው። እግዚዓብሔር ታልቅ ህዝብ እንድሚያደርገዉ የተስፋ ቃል ሰጠዉ! አብርሃምም በእምነት እንደተስፋ ቃሉ ተመላለሰ።
"በተጠራሁበት መንገድ የምመላለሰዉ እንዴት ነዉ?" ብላችሁ ራሳችሁን ትጠይቁ ይሆናል። የእግዚዓብሔር ቃል፥ በስምህ ጠርቻሃለሁና አትፍራ ይላል! በየትኛዉም ዓይነት የህይወት ጎዳና ብትራመድ እግዚዓብሔር ከአንተ ጋራ ይሆናል። እግዚዓብሔር አብሮህ እንደቆመ በመተማመን እና በማወቅ፤ እንደ ጥሪህ ተመላለስ!
"ታላቅ ሕዝብም አደርግሃለሁ፥ እባርክሃለሁ፥ ስምህንም አከብረዋለሁ፤ ለበረከትም ሁን፤"
ኦሪት ዘፍጥረት 12:2
ተጨማሪ ጥቅሶች
- ትንቢተ ኢሳይያስ 43:1-2፦ "አሁንም ያዕቆብ ሆይ፥ የፈጠረህ፥ እስራኤልም ሆይ፥ የሠራህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ተቤዥቼሃለሁና አትፍራ፤ በስምህም ጠርቼሃለሁ፥ አንተ የእኔ ነህ። በውኃ ውስጥ ባለፍህ ጊዜ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፥ በወንዞችም ውስጥ ባለፍህ ጊዜ አያሰጥሙህም፤ በእሳትም ውስጥ በሄድህ ጊዜ አትቃጠልም፥ ነበልባሉም አይፈጅህም።"
ወደ ዕብራውያን 11:8፦ "አብርሃም የተባለው ርስት አድርጎ ሊቀበለው ወዳለው ስፍራ ለመውጣት በእምነት ታዘዘ፥ ወዴትም እንደሚሄድ ሳያውቅ ወጣ።"
ትንቢተ ኢሳይያስ 41:10፦ "እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ።"
ትምህርት እና የዕለቱ ቃል
እያንዳንዱ ቀን ሁለት ክፍሎች አሉት፦ ትምህርቱ እና የዕለቱ ቃል። ከአንዱ ወደ ሌላው ለመሄድ እነዚህን አዝራሮች ይጠቀሙ።
የማስተማሪያ ማስታወሻዎች እና ጥያቄዎች
ከቪዲዮው አጠገብ እነዚህ ትሮች የማስተማሪያ ማስታወሻዎችን እና ጥያቄዎችን ያሳያሉ። ለጥያቄ የሰጡት መልስ ከመልስ ሳጥኑ ሲወጡ ይቀመጣል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል
ይህ አገናኝ ክፍሉን በBible Gateway ይከፍታል፣ ክፍሉም ምልክት ያገኛል። በራስዎ መጽሐፍ ቅዱስ ካነበቡት፣ በ«እድገት» ውስጥ በእጅዎ ምልክት ያድርጉበት።
በዚህ ትምህርት ላይ ያለዎት እድገት
ቪዲዮውን ወይም ድምፁን እስከ መጨረሻ ሲያጫውቱ፣ ማስታወሻዎቹን ወይም የዕለቱን ቃል እስከ መጨረሻ ሲያነቡ፣ ወይም እያንዳንዱን ጥያቄ ሲመልሱ አንድ ክፍል በራሱ ምልክት ያገኛል። እዚህም አንድን ክፍል በእጅዎ ምልክት ማድረግ ይችላሉ።
ማውረዶች
እዚህ ቪዲዮውን፣ ድምፁን እና ትምህርቱን እንደ PDF ፋይሎች ማስቀመጥ ይችላሉ። ማውረዶች በእድገትዎ ውስጥ አይቆጠሩም።
እርዳታ ይፈልጋሉ?
ጥያቄ ለመላክ ወይም ስለ ችግር ለመንገር ይህን አዝራር ይጠቀሙ። ከዚያም ይህን ጉብኝት እንደገና ማድረግ ይችላሉ።