The Pentateuch Genesis

The Promise Of Offspring

ኢየሱስን እንዲህ ብለው ያግኙት፦ Seed Genesis 13-15 በBible Gateway ያንብቡ (NASV)

ቀን 5 ከ730
ማውረዶች

የዕለቱ ቃል

Laura Martin Genesis 15:5-6

“He took him outside and said, ‘Look at the sky and count the stars, if you are able to count them.’ Then He said to him, ‘Your offspring will be that numerous.’ Abram believed the LORD, and He credited it to him as righteousness.”

የአብርሃም ጥሪ ለእርሱ ምክንያታዊ እና ትርጉም የሚሰጥ አይደለም። ነገር ግን አብርሃም ወደ እግዚዓብሔር ፊቱን መልሶ ግልፅ እንዲሆንለት ጠየቀ። እግዚዓብሔርም ለአብርሃም በጥሪዉ ላይ ዝርዝር ነገር ሰጠዉ። አብርሃም እግዚዓብሔርን በማመን በእምነት ተመላለሰ!

እግዚዓብሔር ወደ ራስህ የህይወት ምዕራፍ ጠርቶሃል። በእምነት መመላለስ ማለት ከሰዉ ይልቅ እግዚዓብሔርን መፍራት፣ በሁሉም ሁኔታዎች ላይ እግዚዓብሔርን መታመን ማለት ነው። አብርሃም የክርቶስን ዘር ተሸክሞ በእምነት እንደተመላለሰ አንተም ዛሬ ተመላለስ! በአንድ ጊዜ አንድ እርምጃ ተራመድ፤ እግዚዓብሔርም መንገድህን ያቀናልሃል!

"ወደ ሜዳም አወጣውና፦ ወደ ሰማይ ተመልከት፥ ከዋክብትንም ልትቈጥራቸው ትችል እንደ ሆነ ቍጠር አለው። ዘርህም እንደዚሁ ይሆናል አለው። አብራምም በእግዚአብሔር አመነ፥ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት።"

ኦሪት ዘፍጥረት 15:5-6

ተጨማሪ ጥቅሶች

  • ወደ ዕብራዉያን 11:1፦ "እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ፥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው።"

2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:7፦ "እንግዲህ ሁልጊዜ ታምነን፥ በእምነት እንጂ በማየት አንመላለስምና በሥጋ ስናድር ከጌታ ተለይተን በስደት እንዳለን የምናውቅ ከሆንን፥"

መፅሓፈ ምስሌ 3:5-6፦ "በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤ በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል።"