The Pentateuch Genesis

God's Judgment And Redemption: The Flood

ኢየሱስን እንዲህ ብለው ያግኙት፦ Seed Genesis 7-9 በBible Gateway ያንብቡ (NASV)

ቀን 3 ከ730
ማውረዶች

የዕለቱ ቃል

Laura Martin Genesis 6:17-18

“I am bringing a flood—floodwaters on the earth to destroy every creature under heaven with the breath of life in it. Everything on earth will die. But I will establish My covenant with you, and you will enter the ark with your sons, your wife, and your sons’ wives.”

እግዚዓብሔር ምድርን ሙሉ በሙሉ በዉሃ ባጠፋበት ቀኖች እንኳ እግዚዓብሔር ስለአንተ እያሰበ፤ በወንጌል ምስራችም አንተን ለመድረስ ይፈለግ ነበር። ስለዚህም ዘር እንዲቀጥል ኖህን እና ቤተሰቡን ከሚጠፉት ወገን እንዳይሆኑ አዳናቸዉ።

አንድ አንዴ ያለህበት ሁኔታ በጊዜዉ ምንም ዓላማ የሌለዉ የሚመስልበት ዓይነት ስሜት የሚፈጠርበት ጊዜ ሊኖር ይችላል። ነገር ግን ጌታ ላንተ ከዘመናት በፊት በፊት እንኳ ዓላማ እንዳለዉ እመን! ዓላማዉም፤ ፍቅሩን እንድትቀበል እና እርሱን እድታዉቅ የሚያደርግ፤ ህይወትህን ዘልቆ የሚገባ የክርስቶስ ዘር ነዉ! እግዚዓብሔርም ይህንን በእርሱ እና በህዝቡ መካከል ያለዉን የዘላለም ፍቅሩን እንድናስታዉስበት ቀስተ ደመናን ሰጥቶናል።

"እኔም እነሆ ከሰማይ በታች የሕይወት ነፍስ ያለውን ሥጋ ሁሉ ለማጥፋት በምድር ላይ የጥፋት ውኃን አመጣለሁ በምድር ያለው ሁሉ ይጠፋል። ቃል ኪዳኔንም ከአንተ ጋር አቆማለሁ፤ ወደ መርከብም አንተ ልጆችህንና ሚስትህን የልጆችህንም ሚስቶች ይዘህ ትገባለህ።"

ኦሪት ዘፍጥረት 6:17-18

ተጨማሪ ጥቅሶች

  • ኦሪት ዘፍጥረት 9:16፥ "ቀስቲቱም በደመና ትሆናለች፤ በእኔና በምድር ላይ በሚኖር ሥጋ ባለው በሕያው ነፍስ ሁሉ መካከል ያለውን የዘላለም ቃል ኪዳን ለማሰብ አያታለሁ።"

መዝሙረ ዳዊት 139: 13-14፥ "አቤቱ፥ አንተ ኵላሊቴን ፈጥረሃልና፥ በእናቴም ሆድ ሰውረኸኛል። ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፥ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች።

ትንቢተ ኤርምያስ 29:31፥ "እግዚአብሔር ስለ ኔሔላማዊው ስለ ሸማያ እንዲህ ይላል ብለህ ወደ ምርኮኞች ሁሉ ላክ፦ እኔ ሳልልከው ሸማያ ትንቢት ተናግሮላችኋልና፥ በሐሰትም እንድትታመኑ አድርጎአችኋልና።"