The Pentateuch Genesis

Abram's Divine Visitors

ኢየሱስን እንዲህ ብለው ያግኙት፦ Seed Genesis 18 በBible Gateway ያንብቡ (NASV)

ቀን 7 ከ730
ማውረዶች

የዕለቱ ቃል

Laura Martin Genesis 18:14a

“Is anything impossible for the LORD?”

ለእግዚዓብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም! ቢሆንም ሣራ በመሃንነቷ ወራት፥ ልጅ እንደምትወልድ ሲነገራት በእግዚዓብሔር ላይ ስቃለች! ሣራ የኢየሱስን ዘር እንድትሸከም፥ የማይቻለዉ መፈፀም አለበት። እግዚዓብሔር ማህፀኗን መክፈት ይኖርበታል። ሣራ ግን ሳቀች!

እግዚዓብሔር ወደማይቻል ሁናቴ ሲጠራህ ትስቃለህ? እግዚዓብሔር በእኔ ታመኑ ይላል! ልብህን ለእግዚዓብሔር በመስጠት፥ እግዚዓብሔር የማይቻለዉን እንደሚፈፅም እመን።

"በውኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን? የዛሬ ዓመት እንደ ዛሬው ጊዜ ወደ አንተ እመለሳለሁ፤ ሣራም ልጅን ታገኛለች።"

ኦሪት ዘፍጥረት 18:14

ተጨማሪ ጥቅሶች

  • ትንቢተ ኤርሚያስ 32:17፦ "አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፥ እነሆ፥ አንተ ሰማይንና ምድርን በታላቅ ኃይልህና በተዘረጋች ክንድህ ፈጥረሃል፥ ከአንተም የሚያቅት ነገር የለም።"

መዝሙረ ዳዊት 62:8፦ "የሕዝብ ማኅበር ሁላችሁ፥ በእርሱ ታመኑ፥ ልባችሁንም በፊቱ አፍስሱ፤ እግዚአብሔር ረዳታችን ነው።"

የሉቃስ ወንጌል 1:37-38፦ "ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና። ማርያምም፦ እነሆኝ የጌታ ባሪያ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ አለች። መልአኩም ከእርስዋ ሄደ።"